Day: January 21, 2021
ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው የነበራቸውን “የጸብ ግድግዳ” ካፈረሱ በሁዋላ በርካታ የንግድና የጋራ ልማት ስምምነቶችን ለማድረግ እየሰሩ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮቹ በሁለቱም ወገን ሲጠቅሱ ማቆየታቸው ይታወሳል። የዛጎል ታማ...
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ግመገማዊ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክቡር ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስን ጨምሮ የየተቋማቱ ከፍ...
በትግራይ " ህግ ማስከበር" በሚል መንግስት በወሰደው እርምጃ የትህነግ አቋም እንዳይመለስ ሆኖ መንኮታኮቱን በርካቶች ይመስከራሉ። ሆኖም ግን ከጦርነቱ ጎን ለጎን የሚሰሙት መረጃዎች ሕዝብን ግራ እያጋቡ መሆናቸውም የዛኑ ያህል እየተ...
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብረእየሱስ ብርሃነ የመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክተው ለመገናኛ ብ...