Day: January 25, 2021
አስመሮም ጣይቄ አለው። ጥያቄው በቀጥታ ለትግራይ ልሂቃኖች ነው። " የትገቡ" ይላል። " ዳያስፖራው ለቆሰቆሰው፣ ወያኔ ላነደደው እሳት ማን እንደሚጠየቅ ለምን አይናገሩም" አስከትሎም "የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃያ ሰባት ዓመት ተሰራ የሚለ...
ብልፅግና ፓርቲ ህብረተሰቡ ማንኛውንም ጉዳይ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ወቅት በመላው አለምም ሆነ በአገራችን በማ...
በተያያዘ ዜና ሰሞኑን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታቸውን ያላግባብ ተጠቅመው አገልግሎት መሥሪያ ቤቱን በተመለከተ ሃሰተኛ መረጃዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለማደናገር ሲሞክሩ የነበሩ አንዳንድ የማህበ...
አሜሪካየኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብታዊ እድገት እድሎች እንዲስፋፉ በተለይም አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነትን እንዲያጎለብቱ ድጋፍ ማድረጓን ተሰናባቹ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ተናገሩ። ማይክል ራይነር ሀገራቸው ባለ...
”የትግራይ ህዝብ የባሰ ሰብዓዊ ችግር ውስጥ እንዳይገባ የፌደራል መንግስቱ በከፍተኛ ትኩረትና ቁርጠኝነት አጋርነቱን እያሳየ ነው" የትግራይ ሕዝብ ካለበት የባሰ ሰብዓዊ ችግር ውስጥ እንዳይገባ የፌደራል መንግሥቱ በከፍተኛ ትኩረትና ...
የተባበሩት አረብ ኢምሬት በአገሯ ሰራተኞችን ከተለያዩ የዓለማችን አገራት መቅጠር የሚያስችሉ ሶስት አይነት የአሰሪ እና ሰራተኛ ህጎች አሏት። ከነዚህ ሶስት አይነት ህጎች ውስጥ በኤጀንሲዎች የሚፈጸሙ የአሰሪ እና ሰራተኛ ህጓን ባሳለ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና ጥራት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ባለስልጣን በመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሚጠበቅባቸውን የትምህርት ብቃትና ጥራት ያላሟሉ 23 ትምህርት ቤቶችን የእውቅና ፈቃድ መሰረዙን አስታወቀ። ባለስልጣ...
በመተከል ዞን በሽፍቶች ላይ እየተወሰደ ካለው የህግ ማስከበር እርምጃ ጎን ለጎን እርቅና አብሮነት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን በመንግስት የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሃይል አስታወቀ። በዞኑ ከተፈቀደላቸው የጸጥታ ሃይሎች ውጭ...