Daily Archive: January 27, 2021

የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋማት አብረው ለመስራት ተስማሙ

የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የደህንነት ተቋማት በአካባቢያዊ ጉዳዮች እና በአቅም ግንባታ መስኮች በትብብር ለመስራት ተስማሙ አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን...

ጥቂት የዘይት ነጋዴዎች ምርታቸውን ያሸሻሉ፤ መንግስት አርምጃ መውሰድ ጀምሯል

በዘይት ዋጋ ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ጥቂት የዘይት ነጋዴዎች ምርታቸውን እነደሚያሸሹ መረጃ ያላቸው አየጠቆሙ...

በአማራ ክልል የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት ችግርአለ፤ የጥቁር ገቢያ ሽያጭ አንዱ ፈተና ነው

100 የነዳጅ ማከፋፈያ ቦታ ከክልሉ መንግስት ተጠይቆ እስካሁን 10 የነዳጅ ማከፋፈያዎች በአማራ ክልል በተደጋጋሚ የሚታየውን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት እጥረት ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአማራ ክልል...

በመተከል ዞን በሁለት ቢላዋ የሚበሉ የጸጥታ ሃይል አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተጣለባቸውን የህዝብ አደራ ችላ በማለት የሽፍታውን እንቅስቃሴ እያገዙ ‘በሁለት ቢላዋ የሚበሉ’ የጸጥታ መዋቅሩ አባላት አካሄዳቸውን ማስተካከል እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ። በፌዴራል...

የመተከል የጸጥታ ችግር ከቀበሌ ጀምሮ በየደረጃው በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያሉ አመራሮች የተሳተፉበት ነው፤

. የቀበሌ፣ የወረዳ እና የዞን አመራሮች ሆን ብለው ወይም ተገደው የችግሩ አስተሳሰብ ተሸካሚ ሆነዋል፤. ከፍተኛ አመራሮችም በአብዛኛው ሆን ብለው የችግሩ አራማጅ ነበሩ፤ አቶ ታደለ ተረፈ...