Day: January 28, 2021
በትግራይ የ" ህግ ማስከበር" ዘመቻው እየተገባደደ መሄዱን ተከትሎ እጃቸውን ለመስጠት በግል ድርድር የፈለጉ አንድንድ የትህነግ ካድሬዎችና አክቲቪስቶች በመከላከያ ሃላፊዎች ምላሽ መገረማቸው ተሰማ። በሽሬ የመከላከያ ሰራዊት አባላትና...
በአቶ ተመሥገን ጥሩነህ የሽኝት ዝግጅት ላይ የተገኙ የክልል ርዕሳነ መሥተዳድሮች መልዕክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነው የተገኙ፣ ብልህ፣ አስተዋይና አርቆ አሳቢ የሆ...
የኢትዮጵያና ሱዳንን የድንበር ጉዳይ መፍታት የሚቻለው ሁለቱ አገሮች ባቋቋሟቸው መዋቅሮች ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያና የሱዳን የጋራ ድንበር ኮሚሽን አባል አቶ ውሂብ ሙሉነህ ገለጹ። ኢትዮጵያ የድንበር ጉዳዩ በመነጋገርና በሰላማዊ መንገ...
ሰውየው ከሚስቱ ጋር አብረው መንገድ እየሄዱ ወንዝ ጋር ሲደርሱ ደራሽ ጎርፍ ያጋጥማቸዋል ባልም "ወንዙ እስኪቀንስ ትንሽ እንጠብቅ" ሲላት ሁሌ የሱ ተቃራኒ መሆንን ኑሮዋ ስላደረገችው ምክሩን ሳትሰማ የተለመደ ተቃራኒ ተግባሯን በማራ...
ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰውን ክህደትና ግፍ ዝርዝር ገልጸዋል። ሰፊ ቃለ ምልልስ ያደረገላቸው አዲስ ዘመን ሃሳቦቹን ጨምሮና ዋና ነጥብ ናቸው ያለውን ለይቶ እንደሚከተለው አቅርቦታል። ጁንታው "ሠሜን ዕዝን የፌዴራ...