Day: January 30, 2021
ሰላም ወገኔ ባላውቅህም ከምትጽፋቸው በመነሳት ቁስለትህ ተሰማኝ በማለት ይጀምራል የተላከልኝ ምስክርነት፡፡ እኛ የደህንነት ሰዎች በስራ አጋጣሚ ያገኘናቸውን መረጃና ማስረጃዎች አደባባይ ለማውጣት የሙያ ስነ ምግባራችን ስለማይፈቅድ ይ...
የህወሓት የጥፋት ቡድን ከጤና ተቋማት ዘርፎ የደበቀው አራት ባለተሳቢ የጭነት ተሽከርካሪ ሙሉ መድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ በቁጥጥር ስር መዋሉን የመከላከያ ጤና መመሪያ አስታወቀ። በቁጥጥር ስር የዋለው መድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ ...
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ለመምህራን ይከፈል የነበረውን የቤት አበል ከብር 850 ወደ ብር 3 ሺህ እንዲሻሻል መወሰኑ ተገለጸ፡፡ የከተማ መስተዳድሩ ካሁን በፊት በከተማው ትምህርት ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን 5 ሺህ የመኖርያ ቤት...
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ባካሄደው ስብሰባ ህገ ወጥ የመሬት ወረራ፤ ባለቤት አልባ ህንፃዎች፤ የኮንደሚኒየም ቤቶች፤ የቀበሌ መኖርያና ንግድ ቤቶችን አስመልክቶ በጥናት የተገኙ ግኝትቶች ላይ የውሳኔ ሃሳብ አስተላለፈ፡፡ባለቤት አልባ...
ችጋራም መባል ያለበት ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይሆን ሃያ ሰባት አመት ኢትዮጵያን ሲዘርፍ ኖሮ የያዝከውን ይዘህ ሰላም ስጠን ሲባል ጥጋብና ዕብሪት ዳግመኛ የስልጣን ረሀብ ውስጥ የከተቱት ህወሃት ነው። ቅር የሚለው ይበለው በግሌ የኤርትራ...
የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልም ኢትዮጵያ ስደተኞች በማኅበራዊ ጉዳዮች እንዲሳተፉ ፖሊሲ በመቅረጽና የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን ላይ ትገኛለች ብለዋል።በጉብኝቱ ላይ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ጨምሮ ፣የውጪ ጉዳይ...
የህወሓት የጥፋት ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ከሰነዘረ በኋላ ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጪሊሞ ጫካ ስልጠና ላይ የነበሩ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጁንታውን ለማገዝ ወደ ትግራይ መጓዛቸውን በተሃድሶ ስልጠና ላይ የሚገኘው ...
ለኢትዮጵያ መሞት የማይገኝ ዕድል መሆኑ እንደማይገባቸው ሁሉ፣ ኢትዮጵያን ለመግደል መነሣት የመጨረሻው ርግማን እንደሆነ አያውቁም። ሞት እንደሆን የማይቀር የሰው ልጅ እዳ ነው፤ ከሆነ አይቀር ለታላቋ ሀገር ለኢትዮጵያ ቢከፈል ትልቅ ...
የወንጀል ቡድኑ በትግራይ ክልል ብቻ ሳይሆን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለሚፈጠሩ አለመረጋጋቶች ምክንያት የሚሆኑ ረብሻዎችን በገንዘብ ሲደግፍ የነበረ ሲሆን የገንዘብ አደጋገፉም በዘፈቀደ የሚደረግ ሳይሆን የሁከት ፈጠራው ውጤታማነ...