Day: January 31, 2021
ዛሬ ከቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ በአዲስ አበባ ጉለሌ እጽዋት ፓርክ ውስጥ እሳት ተነስቶ በተደረገው ርብርብ የከፋ ጉዳት ሳያስከትልና ወደ ሌላ ቦታ ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር መዋሉን ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ፓርኩ ለከተማዋ ...
በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ እንስሳት ላይ ከፍተኛ ህገ ወጥ አደን እየተካሄደ መሆኑን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ “በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ የብዝሃ ህይወት ሀብ...
ኢትዮጵያ ወርቋን ግጭት ካለባቸው ዞኖች እንደምታወጣ በማስመስል የተጀመረውን ዘመቻ በስውር ከሚመሩት መካከል አንዱና ዋና ነዋሪነታቸው እዛው ሲውዘርላንድ የሆነ የትህነግ ግንባር ቀደም አባል እንደሆኑ፣ ለጊዜው በስም መጥቀስ አስፈላጊ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 95ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፏል፡፡ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከፍተኛ የዕዳ ጫና ያለባቸውን የመንግስት የልማት ድርጅቶች የዕዳ ጫና ለማቃለል ...