Month: January 2021
Deputy Prime Minister and Foreign Minister Demeke Mekonnen said 85 percent of all humanitarian aid corridors in Tigray Region are now open. ...
"በትግራይ ክልል በነበረው ግጭት የአትሌቷ ልምምድ ተስተጓጉሎ ይሆን?" የሚል ጥያቄ ከኢትዮጵያ ቼክ የቀረበለት አልጣኝ ሀይሌ "በነበረው ችግር ምክንያት አርፍደን መጥተናል። እኛ የነበርነው ደቡባዊ ትግራይ አካባቢ ነበር፣ ከሌላው አ...
ከ750 በላይ የቀድሞ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ህዝባዊ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው ተመልሰው መደበኛ ህይወታቸውን ይመራሉ። የሕወሃት ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ክህደት ተከትሎ በተደረገው የ...
የራያ አባቶች የረገሙት በሕይወት አይኖርም፣ ልጆቹ አያድጉለትም፣ ያረሰው ሰብል አይሰጥም ተብሎ ይታመናል፤ ይሄን የሚጥስም የሚያረክስም የለም፡፡ እኒያ ታላላቅ የሰላም አባቶች ዳኛ ሊያደርጉት የሚፈልጉትን ችሎት እያሳዩ እንደሚያሳድጉ...
-ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ በአ.አ.ዩ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በሀይል በመዝለቅ ምንጊዜም ቢሆን የሚቆጫትን ስህተት መስራቷን በአ.አ.ዩ የፖለቲካ ሳ...
የዱባይ ጸሃይ እንዳትሞቅ ተለክታ በመስፈሪያ ቤቱ ትፈሳለች። ባህር ላይ ተንጣሎ የሰፈረው ቤት የአረብ ንጉሳዊያን መኖሪያ መቅደስ እንጂ የአንድ ለማኝ አገር ዜጋ አይመስልም። ለጊዜው ፓላስ እንበለው። ፓላሱ በበረሃዋ ዱባይ የተከመረ ...
ወታደሮቹ ለጋ እድሜ ያላቸው ወጣቶች፣ አረብኛ የሚናገሩ፣ ሱዳኖቹ የማያውቋቸው፣ ድግሱ ብዙ ነው። እቅዱ ብዙ ነው። የታሰበው እጅግ የከፋ ነው። ሃሳብና እቅዳቸውን ለማስፈጸም ከፋፍለው፣ ለያይተውና እርስ በርስ በማጫረስ ነበር ሊፈጽሙ...
የኢዜማ መሪ እና ምክትላቸው ለተወካዮች ምክር ቤት ለመወዳደር ነገ በየምርጫ ወረዳዎቻቸው ይፎካከራሉ በተስፋለም ወልደየስ የቀድሞው የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ ክቡር ገና፤ በመጪው ምርጫ የኢትዮ...
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከታህሳስ 30 ቀን 2013 አ.ም ጀምሮ በሁሉም ባንኮች ተግባራዊ እንዲሆን ያዘዘው የገንዘብ ማዘዋወር ገደብ ወደ ስራ ከገባ በሁዋላ በጥቁር ገበያ ያለው የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ቅናሽን አሳይቷል። ...
የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ አለ የተባለውን ረሃብ እንደመሳሪያ ይጠቀመዋል በሚል ዘ ኢኮኖሚስት ያወጣው ዘገባ አነጋጋሪ ሆኗል። በርካታ የውጭ አገር ዜግነት ያላቸው ጋዜጠኖችና ሚዲያዎች የህግ ማስከበር የተባለው ዘመቻ ከተጀመረ አን...
ህወሓት በከፈተው ጦርነት ለህዝቡ የማያስብ የህወሓት አመራር፣ እኔ ስልጣን ከለቀኩ የትግራይ ህዝብም ይጥፋ በሚል መሰሪ ፖለቲካዊ ውሳኔው፣ የትግራይን ህዝብ ከሚኖርበት ቀይ እንዲፈናቀል ንብረቱም እንዲወድም አድርገዋል፣ የህወሓት አመ...
የትግራይ ክልልን መልሶ የመገንባትና የሰብዓዊ ድጋፍ ስራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኙትን የእንግሊዙ የውጭ...
በትግራይ ህዝብ ላይ የሚጮሁ፣ ለትግራይ ሕዝብ እንጮሃለን የሚሉ፣ ለማን እንደሚጮሁና ምን ብለው እንደሚጮሁ ያልተረዱ የሚመስሉ የሚያሰሙት ድምጽ ዓየሩን ሞልቶታል። የትግራይ አክቲቪስት እንደሆኑና ህወሃትን ከሞት አለምልመው ለማስነሳት...
ፍርድ ቤቱ እነ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ የ18 ተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት እነ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ ...
ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው የነበራቸውን “የጸብ ግድግዳ” ካፈረሱ በሁዋላ በርካታ የንግድና የጋራ ልማት ስምምነቶችን ለማድረግ እየሰሩ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮቹ በሁለቱም ወገን ሲጠቅሱ ማቆየታቸው ይታወሳል። የዛጎል ታማ...
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ግመገማዊ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክቡር ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስን ጨምሮ የየተቋማቱ ከፍ...