Day: February 4, 2021

“ ምርጫ ውስጥ ለመሳተፍ እየተቸገርን ነው” ኦፌኮ

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ጽ/ቤትአዲስ አበባ ፓርቲያችን፤ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከመጀመሪያ ምስረታው ጀምሮ በሰላማዊ ትግል የሚያምን፤ ለወቅቱም ሆነ ለቆዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግሮች መፍትኼ ለማግኘት ውይይትና ድርድር አስፈላጊ እንደሆኑ አሳውቋል፤…

የሬዲዮ መገናዎችን ለትግራይ ልዩ ሃይል ያስታጠቁ፣ የሬዲዮ ግንኙነት ያቋረጡና ሰራዊቱን ያስመቱ ተጠርጣሪ መኮንኖች ፍ/ቤት ቀረቡ

እነሜጀር ጄኔራል ገ/መድህን ፍቃዴ የመከላከያ ሰራዊት ንብረት የሆነ በጀርባ ከ30 እስከ 40 ነጠላ ሬዲዮኖችን የሚያገናኙ 50 በጀርባ የሚያዙ የሬዲዮ መገናኛ ዎችን ለትግራይ ልዩ ሃይል መስጠታቸውን ጠቅላይ አቃቢ ህግ ገለጸ። ጠቅላይ…

በትግራይ የዕለት ደራሽ እርዳታ የማድረስና ተጎጂዎችን መልሶ የማቋቋም ስራዎች ቀጥለዋል – የሠላም ሚኒስቴር

በትግራይ ክልልና ሰብዓዊ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች የዕለት ደራሽ እርዳታና የመልሶ ማቋቋም ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸውን የሠላም ሚኒስቴር ገለፀ። በክልሉ 26 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የዕለት ደራሽ እርዳታ በመስጠቱ ተግባር በቅንጅት እየሰሩ መሆኑንም…

“ምቀኝነትን እናቁም፤ ውድድር እወዳለሁ አገሬን የሚጎዷትን ግን አልወዳቸውም” በላይነህ ክንዴ

ኢትዮ 12 ዜና – ” አንዱ ሲሰራ መመቅኘት ጥሩ አይደለም” የሚሉት ባለሃብቱ በላይነህ ክንዴ ቅናት የአገራችን ትልቁ ችግር መሆኑንን ያሰምሩበታል። በራስ መቆምን ሲናገሩ ደግሞ ” ክህወሃት ውርደት እንማር” በማለት ነው።…

“ህዝብን የሚያንኳስሱ፣ የሚያጋጩ፣ ኢትዮጵያን የሚያፈርሱ፣ የጁንታው ተላላኪዎችን ህዝቡ ያውቃቸዋል”ኦሮሚያ ብልጽግና

እነዚህ አካላት ( ስማቸው የተነሳው ኦነግና አብን) ማለታቸው ነው ምን ሲሰሩና ምን ሲሉ እንደነበር ምርጫ ቦርድ መለስ ብሎ መጠየቅና መመርመር እንደነበረበት የኦሮሚያ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ያሳሰቡት።…

በመቐለ ከተማ የካቲት 1 ቀን ትምህርት ይጀመራል፤ የሰላም ሚኒስትር እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ ለማድረስ እየሰራ ነው

በትግራይ ክልል በተካሄደው ሕግን የማስከበር እርምጃ እና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በመቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው ትምህርት የካቲት 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የከተማዋ ከንቲባ አስታወቁ። ከንቲባ አቶ አታክልቲ ኃይለስላሴ በተለይ ለኢፕድ…

ለጃዋር የሞባይል ሲም ካርድ ሊያቀብሉ ሲሉ ተያዙ የተባሉ ተጠርጣሪ ዋስትና ጠየቁ

ለአቶ ጃዋር መሃመድ አራት የሞባይል ሲም ካርዶችን ሊያቀብሉ ሲሉ በቁጥጥር ስር ውለዋል ተብለው ፍርድ ቤት የቀረቡት ሃምዛ ጀማል በቦሌ ክፍለ ከተማ ቋሚ አድራሻ ስላላቸውና የሚተዳደሩት ቨጪሮ ጫት ንግድ በመሆኑ በዋስ…

ከባድ ውንብድና የፈጸሙ የፖሊስ አባላት ተፈረደባቸው

የፊደራል አቃቤ ህግ በኦፊሳል ገጹ ይፋ እንዳደረገው ከባድ የውንብድና መፈጸማቸው በማስረጃና በሰው ምስክር የተረጋገጠባቸው የፖሊስ አባላት እያንዳንዳቸው በ13 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ወስኗል። ጥፋተኞቹ…

የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ማንበብና መጻፍ ለማይችሉ ዲግሪ እንደሚሰጡ ተገለጸ

በአንዳንድ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አሥረኛ ክፍል ላቋረጡ ተማሪዎች፣ በተጨማሪም ማንበብና መጻፍ ለማይችሉ ሰዎች ዲግሪ እንደሚሰጡ ተገለጸ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በትምህርት…

«የአዲስ አበባንና ድሬዳዋ የምርጫ ቀን ፖለቲካዊ አንድምታ አለው በሚል የሚነሱ ሀሳቦች የተሳሳቱ ናቸው » ብርቱካን ሚደቅሳ

የአዲስ አበባንና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የምርጫ ቀን ፖለቲካዊ አንድምታ አለው በሚል የሚነሱ ሀሳቦች የተሳሳቱ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ። ከፍተኛ የጸጥታ ችግር ባለበት አካባቢ ምርጫ…

ብርቱካን ሚደቅሳ ‘መንግሥት ምርጫውን እንዲታዘቡለት ለአውሮፓ ሕብረትና ለአሜሪካ ጥሪ አቅርቧል’

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በመጪው ምርጫ በርካታ ዓለም አቀፍና ሃገራዊ ታዛቢዎች ሊሳተፊ እንደሚችሉ ጠቁመዋል። ሰብሳቢዋ፤ መቀመጫውን ለንደን ያደረገው ቻትሃም የተሰኘው ገለልተኛ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተቋም በመጪው የኢትዮጵያ ምርጫ…