Day: February 13, 2021
ኢዜማ ያወጣው መግለጫ የውስጥ ግለቱን አክሮታል፤ ዛጎል ኦንላይን አቶ የሺዋስ ለጊዜው አስተያየት አልሰጥም ብለዋል የዜግነት ፖለቲካ ላይ ትክረት ሰጥቶ እየሰራ ያለውና በመላው አገሪቱ የምርጫ ጣቢያዎች ለመወዳደር አቅድ የያዘው ኢዜማ...
ፈረሱላ ወይም ፈረሲላ ሲነሳ ቅድሚያ የሚታወሰን አንድ ጉዳይ ነው። ይህም ጉዳይ አረንጓዴ ወርቃችን ነው። አረንጓዴው ወርቃችን ደግሞ ቡናችን ነው። ይህ የአገራችን ማሕጸን አስቀድሞ የወለደው ቡና ዛሬ ዓለማችን ሳያዛንፍ ይጎነጨዋል። ...
እዚሁ እኛ አገር…አህያው አህይት ላይ በወጣ፣ ባለቤቱ በፍ/ቤት 425 ብር ተቀጣ… የፍ/ቤቱን ውሳኔ የዘገበው ጋዜጠኛ፣ የክልሉን ስም አጥፍተሃል ተብሎ ታሰረ.(ልቦለድ የሚመስለው የጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ እውነተኛ ገጠመኝ)..በጋዜጠ...
ከ33 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በአንድ ሳምንት ብቻ ተያዙከጥር 27 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ የካቲት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት አንድ ሳምንት ውሰጥ ብቻ 33 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ፣...
The fortified historic town of Harar is located in the eastern part of the country, 525 km from the capital of Addis Ababa, on a plateau with dee...
አዲስ አበባ ላይ በንግድ አሻጥር ነውጥ ለማስነሳት የተቀናጀ ስራ እየተሰራ መሆኑ ተሰማ። በተለያየ የፖለቲካ ሴራ የተሞከረው አገሪቱን የማመስ ሙከራ ባለመሳካቱ ሕዝቡ በኑሮ ውድነት እንዲነሳ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑንን ያስታወቁ እን...
ዶላር አባዝተን እንሠጣለን በማለት ሲያጭበረብሩ የነበሩ ሁለት ካሜሮናዊያን በቁጥጥር ስር ዋሉ ... አዲስ አበባ ፖሊስየካቲት 6/2013(ኢዜአ) በ24 ሠዓት ውስጥ አራት ሚሊዮን ዶላር አባዝተን እንሠጣለን በማለት ሲያጭበረብሩ የነበ...
ሀሰተኛ የገንዘብ ኖት በመስራት ወደ ገበያ እንዲገባ ሲያደርጉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉሀሰተኛ የኢትዮጵያን የገንዘብ ኖት በመስራት ወደ ገበያ እንዲገባ ሲያደርጉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አ...
መንግስት በፈጠራ ክስ ያሰራቸውን አባሎቻችንና ወገኖቻችንን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡ ፓርቲያችን፤ የኦሮሞ ፌዴራለዊ ኮንግረስ በሀገሪቱ ሕግ መሠረት ተመዝግቦና ዓላማውን በሠላማዊ አግባብ ብቻ ታግሎ ለማ...