Day: February 18, 2021
ኤርትራን ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ያለ ተቀያሪ እየመሩ ያሉት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በየዓመቱ የሚያቀርቡት ይፋ ንግግር ለመዘግየቱ ብዙ ምክንያት ቢደረሰርም ትናንት ሰፊውን ትንታኔያቸውን አሰምተዋል። ትንታኔያቸው የፖሊሲ ለውጥ ዜና ይኖርበ...
1) አልሞትኩም ለማለት በትግራይ እና በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች የሽብር ድርጊት መፈጸም። ለድርጊቱ ሀላፊነት መውሰድ። 2) የውጭ አገር መገናኛ ብዙሀንን እና ማህበራዊ ትስስር አውታሮችን በመጠቀም "አሁንም አለን" የሚል የፕሮፓጋንዳ...
ትናንት ሕዝብን አወያይተው ካልወሰዱት ዛሬ ሕዝብን የማወያየት ጥያቄ እንዴት ትዝ አላቸው? የወልቃይት ጠገዴ-የራያ ማንነት ጥያቄ አሁንም ማወዛገቡን ቀጥሏል። ሰሞኑን ማህበራዊ ሚዲያውን ያጣበበው ይኸው የማንነት ጥያቄ ነው። ከጦርነቱ...
የፓለቲካ ርዕዮት የሚመነጨው ለሃገርና ለህዝብ እድገት ይበጃል ከሚል አስተሳሰብ ነው። ይህ አስተሳሰብ በማህበረሰቡ ውስጥ ከሚስተዋል ችግር ወይንም አዳጊ ፍላጎት አልያም ከሌላ ምክንያት ሊነሳ ይችላል። በመሆኑም አንድ ግለሰብ አልያም...