Month: February 2021
ኢትዮጵያና ሱዳን ለዘመናት የዘለቀውን የጋራ ግንኙነታቸውን መሰረት በማድረግ የድንበር አለመግባቶቻቸውን በውይይትና ስምምነት ሊፈቱ እንደሚገባ አንድ የሱዳን ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር ተናገሩ።ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮ-ሱዳን ታሪካዊ ...
በዲጅታል ወያኔዎች ጫጫታ እውነት አትደበዝዝም ! "ከሰማይ በታች እኛን የሚያሸንፍ ምድራዊ ሃይል የለም" በሚል እብሪት ልባቸው ያበጠው ህወሃታዊያን የራሳቸው ና የህዝቡ የዘመናት አጋራቸውን የሰሜን ዕዝ የሰራዊት አባላትን የወለደችው...
ተከሳሹ አማኑኤል ሞገስ ይባላል፡፡ ዕድሜዉ 27ዓመት ሲሆን በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ነዋሪ ነዉ፡፡ አስከ 10ኛ ክፍል ተምሯል ሆኖም ቋሚ ገቢ የሚያገኝበት ስራ የለዉም-ያላገባና ትዳር የሌለዉ መሆኑንም ጨምሮ ለመርማሪ ፖሊስ በሰ...
በግንባታ ሂደት ላይ የነበረው የጣና በለስ ቁጥር አንድ የስኳር ፋብሪካ ከሶስት ወራት በኋላ ወደ ሙከራ ምርት እምንደሚሸጋገር ስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ግንባታው ለአንድ ዓመት መጓተቱ የተገለጸ...
የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአስቸኳይ ስብሰባ ተላልፈዋል የተባሉ ውሣኔዎች በሙሉ ተቀባይነት እንደሌላቸው ምርጫ ቦርድ አስታወቀ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአስቸኳይ ስብሰባ ተላልፈዋል የተባሉት ውሣኔዎች...
ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን የሚፈልጉ ብቃት ያላቸው ሴቶችም እንዲቀላቀሏቸው ፓርቲው ጥሪ አቀርቧል። የእናት ተፎካካሪ ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንት ዶክተር ሰይፈስላሴ አያሌው የፓርቲያቸውን አላማዎችንና ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሚደገውን ዝግጅ...
አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ለአምስተኛ ጊዜ በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርበዋል። የፌደራል ፖሊስ የምርመራ ቡድን በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ከዚህ በፊት በተሰጠው 14 ቀናት ውስጥ የሰራውን የምር...
ዛሬ ላይ ፍትህ " ለእገሌ የሚል" እና "እኔም እገሌ ነኝ" የሚሉ ጸረ ፍትህ መፈክሮች በስፋት መስማት ተለምዷል። ፍትህ አንገብጋቢና የህዝብ ሁሉ ምኞት ቢሆንም፣ በአብዛኛው ፍትህ ሲጠየቅ የሚሰማው በጎሳ፣ በዘር፣ በቡድን፣ በትስስር...
አርባ አምስት ደቂቃ በስደት የቆየሁት “ኢትዮ ልሳን ተጋሩ” በሚል ስያሜ በሚጠራ የፓልቶክ ውስጥ አገር ነው። እዚህ አገር የስራ ቋንቋው አማርኛ በመሆኑ ሾልኮ የገባ መረጃ የማግኘት ችግር የለበትም። በለብታ መረጃውን ሲያወርዱት በመ...
መጪውን ምርጫ ሠላማዊና ዴሞክራሲያዊ በማድረግ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን አሸናፊ የሚሆኑበት ማድረግ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመደ አሳሰቡ። ብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶውንና የመወዳደሪያ ምልክቱን ይፋ አድርጓል። የም...
“በመተከል ዞን ከ60 በላይ በሚሆኑ ቀበሌዎች የአስተዳደር እና የፀጥታ መዋቅሩ በአዲስ መልኩ እንዲደራጅ ተደርጓል”አቶ ተስፋዬ ቤልጂጌ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ማስተባበሪያ ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ወርቁ ማሩ አዲስ አበባ ፦...
የፌዴራል ዐቃቤ ህግ በእነ ዳዊት አብዲሳ መዝገብ ክስ ካቀረበባቸው 117 ሰዎች መካከል በ89ኙ ላይ እንደ ወንጀል ተሳትፏቸው ከ7 – 23 ዓመት በጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ፡፡ ቅጣቱ ሊጣል የቻለው ተከሳሾቹ በነኃሴ ወር 2010 ...
አርስ በርስ ሲካሰስ የከረመው ኦነግ የምርጫ ተወዳዳሪ እጩ ማቅረብ ባለመቻሉ ከምርጫ አንደሚሰናበት ኣስታውቋል። ኣቶ ዳውድ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ፲፯።፰ ኣባሎቻቸው በመታሰራቸው ሳቢያ እጩ ማቅረብ አንደማይችሉ ቢናገሩም ፓርቲው ለሁለት የ...
የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክትን በመጪው ነሃሴ ወር ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ አስታወቁ። 6 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ በጀት የተመደበለትን የግድብ ግንባታ እንቅስቃሴ የፌደራል ከተማ ል...
አክቲቪስቶች፣ የመንግስት አካላት እና የተቃዋሚ አካላት የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ከ1-3 ደረጃ የያዙበት ውጤት ምን ይነግረናል? ኢትዮጵያ ቼክ ከቀናት በፊት "በአንፃራዊነት የሀሰተኛ መረጃዎችን በብዛት ሲያሰራጩ የትኞቹን ተመልክተዋ...
ዋዜማ ራዲዮ- በሕወሓትና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት ከተካሄደ በኋላ በአማራና በትግራይ ክልል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ አካባቢዎች በአማራ ክልል ሀይሎች መያዛቸው ይታወቃል። በነዚሁ አወዛጋቢ...