Month: March 2021

የትግራይ ልዩ ሃይል በመቀለ እንሳሳት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሴት የመከላከያ አባላት ላይ የሰራው ያልተወራ “አኩሪ ገድል”

” እኛ ለስብአዊ መብት የሚበቃ ህይወት የለንም። እኛ ስማችን የጦር ሰራዊት ስለሆነ እናት እይደለንም። እኛ በግዳጅ ላይ ስለነበርን ከሰው እኩል አይደለንም። እኛ በግዳጅ ላይ ሆነን በታማኝነት ስላገለገልን ከትግራይ ልዩ ሃይል…

በምዕራብ ውለጋ ነጹሃን ተገደሉ፤ ግድያው ብሄርን መሰረት ያደረገ ነው፤ “ጃልመሮ በቪኦኤ ያስተባብላል”

አስቀድሞ ነዋሪዎቹን አንድ ቦታ ሰብሰቦ እንደጨፈጨፋቸው ነው የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ያስታወቀው። ቦታው በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ጋምቤል ወረዳ፣ ቦኔ ቀበሌ ሲሎን በርካታ ዜጎች በብሄር ተለይተው ነው የተገደሉት። የተለያዩ የዩቲዩብ…

የሃጫሉን ግድያን ተከትሎ በተከሰተዉ ሁከት የግድያ ወንጀል የፈጸሙ እንደየተሳትፏቸው ከአንድ እስከ 22 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደባቸው

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ በተከሰተዉ ሁከት የግድያ ወንጀል የፈጸሙ ሰዎች እንደየተሳትፏቸው ከአንድ ዓመት እስከ 22 ዓመት በጽኑ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ አካባቢዎች…

በትግራይ የኮማንድ ፖስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሰዓት እላፊ ገደብ አሻሻለ፤

በትግራይ ክልል ለአራት ወር ሥራ ላይ በዋለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተደነገገ የሰዓት እላፊ ገደብ ማሻሻያና የአዋጅ መተግበሪያ መመሪያ ወጥቶ ተግባራዊ መሆን መጀመሩን የጊዜያዊ አስተዳደሩ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ የኮማንድ ፖስቱ አባልና…

አልሲሲ «የግብፅን ውሃ አንዲት ጠብታ እነካለሁ የሚል ይሞክር… ይህ ለግብፅ ቀይ መስመር ነው»

የግብፁ ፕሬዝዳንት አልሲሲ «የግብፅን ውሃ አንዲት ጠብታ እነካለሁ የሚል ይሞክር:: የግብፅን ውሃ አንዲት ጠብታ ለመንካት የሚደረግ የትኛውም ሙከራ አጠቃላይ ቀጠናውን ያተራምሰዋል:: ይህ ለግብፅ ቀይ መስመር ነው:: >> ብሏል:: አክሎም <<…

ቻይና ለኢትዮጵያ ያበረከተችው 300 ሺህ ዶዝ ሲኖፋርም የኮቪድ-19 ክትባት ወደ ሀገር ውስጥ ገባ

ክትባቱን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ዣዎ ዢውሃንና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ርክክብ ተደርጓል። ከዚህ ቀደም ከኮቫክስ…

ፕ/ት ሳህለወርቅና የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን በሚዘጋጀው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ…

የአርተፊሻል ደመናው ነገርስ?

ግብፅ “ኢትዮጵያ የግድቡን የውሃ መጠን በሳተላይት እንዳላይ ሆን ብላ አከባቢው በአርተፊሻል ደመና እንዲሸፈን አድርጋብኛለች” ብላ የመክሰሷ ነገርስ? ባሻዬ – የዝናቡ ሲገርምህ ደመናውን ጨመረልህ? በእርግጥ የህዳሴው ግድብ ከሃይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል ባሻገር…

የተበተነው የትህነግ ሰራዊት ወደ ወደ ተንቤንና አቢ አዲ ዳግም የመሰባሰብ እቅድ እንዳለው ተሰማ፤ የመከላከያ አባላት “ትንኮሳ ሰለቸን” ይላሉ

የአገር መከላከያ ሰራዊት በውሰደው ጠንካራ የህግ ማስከበር እርምጃ ከተደመሰሰው ውጭ ተበትኖ ወደ ጫካ የሸሸው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ሰራዊት ሕዝብ ውስጥ ገብቶ ራሱን መልሶ እያደራጃና ቀን ሰላማዊ፣ ሲመሽ ታዋጊ በመሆን…

ኢትዮጵያ በተራራ የተከበበች መሆኗ ዳመና አዝናቢ ኬሚካልን ወደ አየር ለመልቀቅ ምቹ መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ በተራራ የተከበበች አገር መሆኗ ዳመና አዝናቢ ኬሚካልን ወደ አየር ለመልቀቅ የተሻለ ዕድል እና ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አመለከቱ። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ክንፈ ኃይለማርያም…

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ለማድረግ የተቀናጀ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ

ኮሚሽኑ በዛሬው እለት ከሁሉም ክልል፣ ከአዲስ አበባና ከድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ያካሄደ ሲሆን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ከማድረግ አንፃር እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተደርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ…

” አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር እጅ ለእጅ ተያይዛ ትሰራለች”

የአሜሪካ መንግስት የ550 ሚሊዮን ዶላር በጀት ማጽደቁን የአሜሪካ የአለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ ዩ.ኤስ. አይ.ዲ የኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር የሆኑት ሚስተር ሲን ጆንስ አስታወቁ። በራሳቸው፣ በአሜሪካ ህዝብና መንግሥትን ስም አገራቸው የምትከተለውን አቋም…