Day: March 7, 2021
ሰይድ መሀመድ አልመቃኒ ይባላል:: ሱዳናዊ ባለሀብትና የሱዳን ህዝቦች ዴሞራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርም ነው። ባለፈው አመት ትግራይ ክልል መጥቶ የትግራይንና የሱዳን ህዝብ የሚያስተሳስር ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ ማህበራዊ ነገሮች በተመለከተ...
ህወሃት የአገራችንን ጉዞ ወደኋላ የጎተቱ ግዙፍ ስህተቶች ፈጽሟል ብዬ አምናለሁ፡፡ በእኔ እምነት ከእነዚህ ስህተቶች የምንማረው ነገር አይጠፋም፤ ስለስህተቶቹ አፍታትተን ብንናገር ደግሞ ለምንመኘው ፍትሕና ዲሞክራሲ የሰፈነበት ሥርዓት...
.በረሃብ አድማ ላይ ለበርካታ ቀናት መቆየታቸው የተነገረው እነ አቶ ጃዋር መሐመድ ከነገ ጀምሮ የረሃብ አድማቸውን ለማቆም መስማማታቸውን ጠበቆቻቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ከነገ ጀምሮ የረሃብ አድማውን የሚያቋርጡት በላንድማርክ ሆስፒታል ...
... ኘሮጀክቱ የግብፅን ፍላጎት ለማሳካት በሰብአዊ ድጋፍ ስም የሚካሄድ ሴራ ሊሆንም ይችላል። ግብፅ ደግሞ ከኢትዮጵያ የተሻለች የአሜሪካ ስትራቴጂክ ወዳጅ መሆኗንም መርሳት አያስፈልግም። ሱዳንም በኢትዮጵያ ላይ የታቀደውን እቅድ ማ...
ኢዜማን ወክለው በአዲስ አበባ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሚወዳደሩት እጩዎች የታወቁ ሲሆን፤ ባልደራስ ከመኢአድና አብን ጋር በምርጫው እርስ በእርስ ላለመፎካከር ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡በዘንድሮ ምርጫ ኢዜማን ወክለው በየወረዳው ለ...
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ከዘንድሮ አገራዊ ምርጫ ሙሉ ለሙሉ መውጣቱን ያረጋገጠ ሲሆን በእነ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ኦነግ በበኩሉ፤ በቅርቡ ጠቅላላ ጉባኤ አድርጎ በምርጫው የመሳተፍ ፍላጎትና ዝግጁነት እንዳለው ለአዲስ ...