ለኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት አስፈላጊ መረጃ!!!!

ሰይድ መሀመድ አልመቃኒ ይባላል:: ሱዳናዊ ባለሀብትና የሱዳን ህዝቦች ዴሞራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርም ነው።

ባለፈው አመት ትግራይ ክልል መጥቶ የትግራይንና የሱዳን ህዝብ የሚያስተሳስር ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ ማህበራዊ ነገሮች በተመለከተ ከደብረጽዮን፣ ጋር ስምምነት ተፈራርመዋል። ሰውየው ትግራይ የመጣው ግን ለዚህ አልነበረም። ይልቅ ሦስት ቀን ሙሉ ከወያኔ ጋር ዝግ ሲመክሩ ቆይተው ነበር ወደሱዳ የተመለሰው። ከተመለሰ ቡሀላ ኢትዩጵያን ለመበታተን ከወያኔ ጋር የፈፀመውን ስምምነት መፈፀም ጀመረ።

ሱዳን ከሰላ ውስጥ ያለው የኢንቨስትመንት መሬት ላይ የጉምዝና የወያኔን ሽምቅ ተዋጊዎችን በወያኔ ጀነራሎች እንዲሰለጥኑ አደረገ:: ወታደራዊ ማቴሪያል ሙሉ በሙሉ በሱ ውጭ የሚፈፀም ነው ። ይህ ጁንታው፣ በመከላከያ ስራዊት ላይ ጥቃት እስከ ሰነዘረበት ቀን ድረስ ያደርጉት ዝግጅት ነው።

ጁንታው የኢትዮጵያን መከላከያ ከወጋ ቀን ጀምሮ እነሱ አሁን ሱዳን ወርራ የያዘችዉን መሬት ላይ የሰፈረውን የኢትዮጵያን ወታደር ወግተዋል። የኢትዮጵያ ወታደር ወደኋላ ሲያፈገፍግ ከሱዳን ወታደር ጋር ተመሳጥረው፣ የሱዳን ወታደር በኢትዮጵያ መሬት ላይ እንዲሰፈር አድረጉ።
.
መሬቱን ከተቆጣጠረበት ቀን ጀምሮ 20 ሚሊዮን ዶላር በጅቶ ምሽግ እየሰራ ነው። እስካሁን ድረስ የሱዳን ወታደሮች ከኢትዮጵያ በወረራ እያዙት መሬት ላይ ምሽግ እየሰሩ ያሉ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች ውስጥ 7 የግብፅና 3 የእስራኤል 4 የሱዳን 2 የወያኔው ሀይሎች ናቸው ።እነዚህ ሀይሎች ሱዳን ከኢትዩጵያ ጋር ለምትዋጋበት ምሽግ በመስራት ላይ ናቸው። ይሄንን ሁሉ ስራ የሰራው ይሄው ባለሀብት ነው።

በመከተል የተፈፀመው እያንዳንዱ ጥቃት ይሄ ሰው ባሰለጠናቸው፣ ሀይሎች ናቸው:: ሰውየው የናጠጠ ባለሀብት ሲሆን ሱዳን ላይ ከአሕሜቲ ጋር ሆነው የሱዳንን ወርቅ በብቸኝነት የሚያወጣው የዚህ ሰውየ ድርጅት ነው።
.
እስካሁን ከሰላ በሚባል ቦታ 6000 ሺ የጉምዝ: የኦነግ እና የህወሀት ሀይሎችን በራሱ ውጭ እያለሰጠነ ነው። ከነዚህ ውስጥ እሚሰለጥኑበት ቦታ እርስበርስ ተጣልተው 67 የሚሆኑት ከሚሰለጥኑበት ካንፕ ጠፍተው ዛሬ ወደኢትዮጵያ ገብተዋል።

Via ሱሌማን አብደላ

See also  ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት ሊላክ ነው፡፡

Leave a Reply