December 3, 2021

የጸጥታው ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ጎን እንዲቆም ተጠየቀ

ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በኒውዮርክ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል ። ሰልፈኞቹ የጸጥታው ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ጎን እንዲቆም በደብዳቤ ጠይቀዋል። የሰልፉ አስተባባሪዎች በተለይ...

የወ/ሮ አዜብ መስፍን የቀድሞ ባለቤት አገር ከዱ፤ በኢትዮጵያ ስም ለፓርቲያቸው ይሰሩ ነበር

ትህነግን በጉያቸው ይዘው በመንግስት ስም የዲፕሎማሲ ትንቅንቅ እንደሚያደርጉ ሲናገሩ የነበሩት ዲፕሎማት አገር መክዳታቸውን በገሃድ እስከተናገሩበት ቀን ድረስ ለትህነግ ይሰሩ እንደነበር የአሜሪካ ዲፕሎማት ለኢትዮ 12 የአሜሪካ...

ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎችም ተጠርጣሪዎች ማረሚያቤት እንዲወርዱ ታዘዘ

ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎችም ተጠርጣሪዎች ማረሚያቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ተጠርጣሪዎቹ ማረሚያቤት እንዲወርዱ የታዘዘው ዐቃቤ ህግ በመዝገብ ቁጥር 220866 የቅድመ...

Close