ፕሮፈሰር ናስር ሀዲ“የሱዳንና መንግስት የቆመው ለግብፅ ጥቅም እንጅ ለሱዳን ጥቅም አይደለም”

NEWS

የሱዳን ምሁራን የሱዳንን መንግስት አቋም በግልፅ እየተቃወሙ ይገኛል!!!!

ፕሮፈሰር ናስር ሀዲ ይባላል፣ ሱዳናዊ ነው::
በአል ሹሩቅ ቴሌቪዥን ቀርቦ በስሜት ይህን ተናግሯል::

የሱዳንና መንግስት የቆመው ለግብፅ ጥቅም እንጅ ለሱዳን ጥቅም አይደለም። ትክክለኛ የሱዳን ህዝብ ጥቅም ያለው #ኢትዮጵያ ከምትገነባው፣ የህዳሴ ግድብ ጋር ነው!!!

የሱዳን መንግስት አቋሙ የኛ የሱዳን ህዝቦች አቋም አይደለም!!! ለግብፅ ጥቅም መከበር ነው የቆመው። ግብፅ ስትመኘው የነበረውን አይነት መንግስት በሱዳን በቅሎላታል። ይሄ መንግስት የግብፅን ጥቅም ለማስከበር #አጎብድዶ እየሰራ ነው። እንጅማ፣ በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ የሱዳን አቋም ከግብፅ ጋር እንዴት አንድ አይነት ሊሆን ቻለ? ሲል ፕሮፌሰሩ ይጠይቃል። የግብፅ ፍላጎት ከአባይ ወንዝ 50 % መውሰድ ነው። ኢትዮጵያ 30% ትወሰድ ሱዳን 20% ይበቃታል፣ እኔ እሱዳን መሬት ላይ እየመጣ አልምቼ የግብፅ ምርት ብየ እሸጣለሁ የሚል አቋም ነው ያላት። አሁን የኛ መንግስት ይሄን አቋም ደግፎ ነው የሱዳንና የግብፅ ፍላጎት እየተባለ በሚዲያ የሚነገረን፣

ፕሮፌሰሩ ንግግሩን አላቆመም፣ ግብፅ የህዳሴ ግድብን የምትፈራው ለሱዳን ጥቅም ስለሚውል ነው፡፡ ምክኒያቱም ግድቡ ከተጠናቀቀ ግብፅ እንደፈለገች የሱዳንን ድርሻ መውሰድ አትችልም። በተረፈው ድርሻዋን ለፈለገችው ልማት ማዋል ትችላለች።

የህዳሴው ግድቡ ሲጠናቀቅ የሚፈልገውን ሁሉንም ሀይል ያቀርባል ፣ የሱዳን የኢንዱስትሪ መጠን ይጨምራል፡፡ ንግድና ኢንቨስትመንቶች ይጨምራሉ። ያማለት የሱዳን ኢኮኖሚ ተነቃቃ ማለት ነው። ሱዳን አምራች ግብፅ ሻጭ የምትሆንበት የዘመናዊ ቅኝ ግዛት (የ Modern Colonialism) ህልሟ አከተመ ማለት ነው።

እናም ግብፅ የምትፈራው የአባይን ግድብ መገደብ ብቻ ሳይሆን፣ በግድቡ ሱዳን ተጠቃሚ ሆና ትነቃብኛለች፣ እኔ እንደፈለኩ የሱዳንን ምርት እየሰበሰብከ አልቸበችብም ወይም ዘመናዊ የቀኝ አገዛዝ ህልሜ ይቋረጥብኛል ብላ ስለምታስብ ነው። ብሏል ሱዳናዊው ፕሮፌሰር!!!!

ትርጉም ሱሌማን አብደላ

Related posts:

አብይ አሕመድ "ጠላትም፣ ባንዳም ይወቅ" ሲሉ አስተማማኝ ሰራዊት መግንባቱን አስታወቁ
መንግስት "በመላው አገሪቱ ቁርጠኛ እርምጃ እየወሰድኩ ነው"- የትህነግ ሰርጎ ገቦች ላይም እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ
አቶ ወርቁ አይተነው የገንዘብ ቀውስ እየገጠማቸው መሆኑ ተሰማ
ብ/ጄ ተፈራ ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ
አውሮፓ ህብረት ያዘገየውን ድጋፍ አስመልክቶ ዳግም ሊመክር ቀጠሮ ያዘ
«ሕወሓት ጦርነትን እንደ አምልኮ የሚቆጥር ቡድን ነው» – ፕሮፌሰር ሀረገወይን አሰፋ
«በሕገወጦች ላይ ያለ ምኅረት እርምጃ መውሰድ አለብን፤ ይህ የመንግሥት ተግባር ነው» የአማራ ክልል
125 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ
«በአገሩ መከላከያ ላይ አፉን የሚከፍት ሕዝብ የለም፤ መንግስትም አይታገስም» ክብር ለመከላከያ ሰራዊት!!
በኢትዮጵያና ቱርክ መካከል የተደረገውን የወታደራዊ ማዕቀፍ ስምምነት ምክር ቤቱ አጸደቀ
የሞት ፍርደኛው የ25 ዓመታት ሰቆቃ! ከመሬት በታች የታፈኑት አባት
«ኢትዮዽያን ማስቀጠል ከሚፈልጉት ጎን በመሆናችን የሚከፋ ከአለ እርሱ መፍረሷን የሚናፍቅ ብቻ ነው!»
ደብዳቤ ለኢትዮጵያ - ከቢልለኔ ስዩም
የዓለም ባንክ የ300 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ፈረመ
"እናቴ ፍጹም እስር ቤት እንድትገባ አልፈግም" ብሎ እግሩን ያጣው ወጣት ምስክርነት ለሮይተርስ

Leave a Reply