Day: March 15, 2021
የህወሓት ቡድን ተላላኪዎች ሀሰተኛ ገንዘቦችን በማሰራጨት ህዝቡን ተጎጂ ለማድረግና ኢኮኖሚውን ለማናጋት እየሰሩ መሆኑን የሰሜን ዕዝ የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ተናገሩ። ህጋዊ ንግድ ፈቃድን ከላላ በማድረግ ሕገ-ወጥ የኢትዮጵያ ብር፤ የኤ...
መንግስት፤ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እያደረጉ በሚገኘው ጥረት ዓለም አቀፍ ተቋማት እና አንዳንድ ሀገራት በኢትዮጵያ ጉዳይ ያላቸው ጣልቃ ገብነት ለዘብ ማለቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ...
An article reporting systematic ethnic cleansing in the Tigray conflict illustrates potential perils of journalistic overreach. MARCH 15, 2021| A...
የትህነግ ክንፍ የሆነውንና በውጭ አገር የሚንቀሳቀሰው ሃይል ከመንግስት ጋር ለመደራደርና በዋቅሻ ውስጥ ያሉትን አመራሮች ለማስለቀቅ በሚቀርባቸው ዲፕሎማቶችና ተከፋይ ወስዋሾች እንቅስቃሴ መጀመሩን በዘገብንበት ወቅት በቅርቡ መንግስት...
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ሉዓላዊነት እና አብሮነትን የሚፈታተኑ ሚዲያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን አንዷለም ÷በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ...
ከሶስት ሳምንት በፊት አንድ ሃኪም በፋና ቴኤቪዥን ቀርባ ስትናገር ለሰሚው አስደንጋጭ ነበር። ሐኪሟ እንባ እየተናነቃት "ወገኖቻችን አየር እየሉ... መተንፈስ እያቃታቸው እጃችን ላይ እየሞቱ ነው" በማለት አስደንጋጩ ጊዜ ከፊት እየ...
በ : Fekadu Getachew Mesfin የመቀሌ ቆይታዬን በተመለከተ ለጠየቃችሁኝ እነሆ ትዝብቴን ይኸው። በትግራይ ክልል 12ኛ ክፍል ለመፈተን ከየትምህርት ቤቱ የተመረጥን መምህራን የተመደብነው በራያ ፣ በመቀሌ ፣ በሽሬና በአክ...