Day: March 17, 2021
ኢትዮጰያ ዳይጄስት ያጋለጠው የኢሜል መልዕክት እንደሚያሳየው፤ በደብረጺዮን ገብረሚካኤል ስም የተጻፈው ደብዳቤ እአአ በማርች 12 /2021 ሲሆን ደብዳቤው ተረቆ የተጻፈው በቀድሞ የትግራይ ልማት ማህበር ሰራተኛ በሆነችው ዶክተር ፊዮ...
በትግራይ ክልል ቀውስ ሰበብ በኢትዮጵያ ላይ ተፅዕኖ እንዲደርስ የሚሹ ተከፋይ የምዕራባዊያን ሚዲያና በሠብዓዊ መብት ስም የሚንቀሳቀሱ ሃይሎች መኖራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። የሚኒስቴሩ ...
Foreign Affairs State Minister Redwan Hussien and China’s Assistant Foreign Minister Deng Li had a video consultation where they discussed wide-r...
Ethiopia will start the second phase of filling the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) this coming rainy season, according to Ministry of Wa...
እነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደርጎ ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ወደ ቃሊቲ ማረሚያቤት እንዲወርዱ የታዘዘው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የጸረሽብርና ህገመንግስ...
የሶማሌ ክልል አሁን ለደረሰበት ሰላም፣ልማትና እድገት መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ሚና መጫወቱን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ተናገሩ። የሶማሌ ክልል ባለፋት በርካታ አመታት በከፍተኛ የፀጥታ ችግር ውስጥ...
በተሰጣቸው የስምሪት መስመር የትራንስፖርት አገልግሎት በማይሰጡ ታክሲዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የታክሲ አገለግሎት ችግር ተስተው...
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ ምርጫ ቦርድ ከፈቀደለት በምርጫው እንደሚወዳደር አስታወቀ። ለሁለት ቀናት አጠቃላይ ጉባዔውን ያካሄደው ፓርቲው አዲስ ሊቀመንበርም መርጧል። ፓርቲው ባደረገው ጉባኤ አቶ አራርሶ ቢቂላን የግንባሩ ሊቀመ...
በትግራይ የተቋቋመውን አስቸኳይ ጊዜ ግብረሃይል እንዲመሩ የተመደቡት ጀነራል ዮሐንስ ገ/መስቀል ጦረንቱን " አጸያፊ " በማለት ትግራይ ላመሩ ዲፕሎማቶች መናገራቸውን የነጮቹ ሚዲያዎች በቅብብል አራብተውታል። ኤፒ ጀነራሉ ይህንን ሲሉ...