Day: March 18, 2021
ጦርነቱ ያለጊዜው እንዲጀመር ጫና በመፍጠራቸው ከሚወቀሱት የትህነግ ባለስልጣናት መካከል አንዱ ናቸው የሚባሉት አቶ ጌታቸው አሰፋ በጠና መታመማቸውን ለትህነግ የውጭ አመራር ቤተሰብ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ሰው ጠቅሰን ባለፈው ሳምንት ዘ...
ኢትዮጵያ የ"50 ሚሊዮን የአፍሪካ ሴቶች ይናገሩ" ፕሮጀክትን ውጤታማ በማድረግ የመሪነት ሚናዋን እንደምትወጣ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የአፍሪካ ልማት ባንክ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ለማሳደግ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታ...
የተለያዩ አገራት በኢትዮጵያ ዉስጣዊ ጉዳይ ላይ የሚያሳዩ ትን ጣልቃ ገብነት በመቃወም "መርከባችን አትሰምጥም" በሚል መሪ ቃል መጋቢት 19 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ሰልፉ ይካሄዳል ተብሏል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ...
ባለፉት ስምንት ወራት አንድ ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉንና ከ24 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የሀገር ሀብት ከምዝበራ መታደጉን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገ...
የሀገራችን ህዝብ ለዘመናት በተጫኑበት ኢዲሞክራሲያዊና አምባገነን አገዛዞች የተነሳ፣ በነጻነት እጦት፣በስቃይ እና በመከራ ኑሮውን እንዲገፋ ተደርጓል። ጭቆናን አስወግዶ የሚፈልገውን ፍትህ እና እኩልነት እውን ለማድረግ ከፍትኛ ዋጋ መ...
በወለጋ ዞን ሆሮ ጉድሩ የተለያዩ ወረዳዎች ከ42 በላይ ንጹሃን ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን ከጭፍጨፋው ያመለጡ ምስክሮች አስታውቀዋል። ድርጊቱንም ኦነግ ሸኔ እንደፈጸመባቸው፣ ከመፈጸሙም በፊት ማስፈራሪያ እንደነበር አስታውቀዋ...
"የትግራይ ወጣት ሙሉ በሙሉ ብረት አንስተህ ወደ በረሃ መግባት አለብህ፤ በበረሃው ትግል ከተሸነፍን አንገታችንን ቀና አድርገን መሄድ አንችልም " ሲል በምርጫ ቦርድ ሰላማዊ ትግል እንዲያደርግ ተፈቅዶለት የምስክር ወረቀት የተሰጠው ...
ጆን ፖምቤ ማጉፉሊ ነው ሙሉ ስማቸው። ቡልዶዘር ነው ቅጽል ስማቸው። ሲወለዱ የጭሰኛ ልጅ ነበሩ። ሲሞቱ ግን ፕሬዝዳንት ነበሩ። ቡልዶዘር የሚለው ቅጽል ስም ከየት መጣ? ቡልዶዘር (ሺዶማ) የተባሉት ያለምክንያት አይደለም። ፕሬዝዳንት...