Day: March 19, 2021
ባለፉት ሶስት አመታት ገነው ከወጡ የሀገራችን ፖለቲካ ሁነቶች አንዱ የአማራ ብሄረተኝነት ነው። መልካም ሊባሉ የሚችሉ አስተዋጽኦዎቹን ለብሄረተኞቹ ትቼ ያስተዋልኳቸውን ጥቂትቹ ድክመቶቹን ልጠቋቁም : ፩. የአማራ ብሄረተኝነት የሀሳብ...
ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በቀጥታ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር እንዲገናኙና እንዲነጋገሩ የመረጡዋቸው የአሜሪካ ምክር ቤት አባል የሆኑት ክሪስ ኩንስ በአዲስ አበባ ቆይታቸው ለሕዝብ አደባባይ ይፋ ያልሆኑ የምስል ማስረጃ እንደሚቀርብላቸ...
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 4 ዓመት የማይሞላትን ህፃን ልጅ አስገድዶ የደፈረው ተከሳሽ በህፃኗ ላይ የክብረ ንፅህና መገርሰስ ባያደርስም በፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል። የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው አሸናፊ ከድር...
የፍርድ ቤት መያዣ ከወጣባቸው ከፍተኛ የሕውሐት ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ አመራሮች በስተቀር ሌሎች ዜጎች ያለ ሥጋት ወደ ቀደመው ሰላማዊ ኑሯቸው እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበላቸው የፍርድ ቤት መያዣ የወጣባቸው ከፍተኛ የሕወሐት ወታደራዊ እና...