Prime Minister Dr. Abiy Ahmed addresses the the House of People’s Representatives today. Here are some of the excerpts from his speech: On the GE...
Day: March 23, 2021
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች የተከሰተው የፀጥታ ችግር አንጻራዊ ሰላም መፈጠሩን የክልሉ ሰላምና ደህንነት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሲሳይ ዳምጤ በክልሉ የተከሰተውን የ...
👉 ሱዳንን በሚመለከት በዲፕሎማስው ሰፊ ስራ እየሰራን ነው፡፡ ከሱዳን ጋር ጦርነት መጀመር አያስፈልግም ኪሳራ ነው ፤ 👉 ሱዳንም አሁን ባለው ሁኔታ ከጎረቤት አገር ጋር ለመዋጋት በሚያስችል ቁመና ላይ አይደለም ያለችው ፡፡ብዙ የውስ...
👉 የኤርትራ ሰራዊት ትግራይ ውስጥ ገብቷል በሚልም በሰፊው ይነሳል፤ 👉 በመጀመሪያ ወዳጅም ጠላትም ማወቅ ያለበት የኢትዮጵያ መንግስት፣ ሕዝብና የመከላከያ ሰራዊት ክህደት ተፈጽሞበት በገዛ ወገኖቹ ጥፋት ሲካሄድበት የኤርትራ ሕዝብና ...
የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ የሱዳንን ሕዝብ ፍላጎት በተቃረነ መልኩ ለሶስተኛ ወገን ጥቅም እየሰራ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ። ቃል አቀባዩ በፖለቲካ፣ በምጣኔ ሀብትና በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ...
እነ አቶ ስብሃት ነጋ ጉዳያችን በትግራይ ክልል ፍርድ ቤት ይታይልን ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ይህን አቤቱታ ያቀረቡት ዛሬ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት አራዳ ምድብ ችሎት ነው። በችሎት የተገኙት የጠቅላይ አቃቤ ህግ ቡድን በበ...
ኢትዮጵያን በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ውስጥ ከከፍተኛ ወደ መካከለኛ የብድር ጫና ወዳለባቸው ሀገራት ለማሰለፍ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ በ2010 ከፍተኛ የውጭ ብድር ጫና ካለባቸው ተርታ ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ " አንገቴ ይቀላል እንጂ በኢትዮጵያ ጥቅም አልደራደርም፤ ይህን እውቀቁት" ሲሉ ተጽዕኖ ለማሳደር ለሚሞክሩ አካላት ተናግረዋል። ዛሬ ለፓርላማ ባቀረቡት ንግግር ኢትዮጵያ ራስዋን ለማበልጸግ ...