" በጨለማ ጥላ እንኳን ሲከዳ ላልተለዩን የኤርትራ መንግስትና ሕዝብ ልዩ ክብር አለን፣ ውለታውን አንረሳውም " ሲሉ በአደባባይ ምስክርነት የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ለስራ ጉብኝት አስመራ መግባታቸው ...
Day: March 25, 2021
ብልፅግና ፓርቲና ከሲዳማ አርነት ንቅናቄ / ሲአን / ጋር በመጪው አገራዊ ምርጫ በጋራ ለመወዳደር ያስችላል ያሉትን ቅንጅት መመስረታቸው ከጓሮ ወደ አደባባይ በማምጣት ይፋ አድርገዋል። የፊታችን ግንቦት ሊካሄድ በታቀደው ምርጫ ሁለቱ...
“ ... ግብርና ወደ ሜካናይዜሽን ማስገባት በግብርና ምርቶች ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመከላከል ወሳኝ ሚና ይኖረዋል” የአማራ ክልል ምክር ቤት በ5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ጉባዔ በክልሉ በተለያዩ አካባ...
በኢትዮጵያ ያለው የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስጠንቅቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ እንዳለው በበሽታው የሚያዙ፣ በጽኑ የሚታመሙና ህይወታቸውን የሚያጡ ዜጎች ቁጥር ከሌላው ጊዜ በተለየ ...
የወንዙ ውሃ በተለያየ መጠን ከአስሩም ሃገራት የሚመጣ ቢሆንም፣ ግብጽ አሁንም የወንዙ ብቸኛ ባለቤት እንደሆነች በመግለጽ ላይ ናት ያለው ካውንስሉ፣ ሌሎቹ የወንዙ ተጋሪ ሃገራት ምንም አይነት የልማት ስራዎችን እንዳያከናውኑ እንቅፋት...
በኢትዮጵያ ለ60 ዓመታት ስራ ላይ የነበረውን የንግድ ህግ አዋጅ ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸድቋል። የንግድ ህጉን ማሻሻያ በዛሬው እለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብ...
በሞጆ ጉሙሩክ ወደብ የጉሙሩክ ስነ ስርአት ሂደቱን ሳይጠብቁ ከውጭ ሃገር የገቡ 68 ኮንቴነር እቃዎች ተሸጠው 82 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ታክስና ቀረጣቸው ገቢ ተደረገ። በጨረታ ከተወገዱት እቃዎች መካከል ኤሌክትሮኒክስ፣ የፋብሪካ ጥ...
-ተጽእኖ ሊያሳድሩ የሚፈልጉ አካላትን ለመመከት አፍሪካና ሩሲያ ግንኙነታቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው ጠ/ሚ ዐቢይ ገልጸዋል - ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ጉዳይ ፣ ከሱዳን ጋር ስላለው ውዝግብ እና በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ የሰጡትን...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሚባለው ተቋም የማይካድራን ጭፍጨፋና ግፍ አስመልክቶ ግርድፍ የምርመራ ሪፖርት ካቀረበ በሁዋላ ለምን አጠቃሎ ግኝቱን ይፋ እንደማያደርግ ለተጠየቀው ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆነም። መረጃው ተሰባስ...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ ትብብር በከተማ መሬት ጉዳይ የሚስተዋሉ አለመግባበቶችን መፍታት የሚያስችሉ ጥናቶች ይፋ ተደረጉ፡፡ጥናቶቹ በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ፣ በኢትዮጵያ የፍትህ ስ...