አዳነች አቤቤ የላቀ/ የአርበኛነት የአመራር ሽልማት እንደሚሸለሙ የአፍሪካ የልማት ተማሪዎች ሊግ አስታወቀ

የአፍሪካ ልማት ተማሪዎች ሊግ 32ኛዋን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ከፍተና ያለውን የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማት እንደሚቸልም ይፋ አደረገ። ነገ በስካይ ላይን ሆቴል በሚደረገው ሽልማት አዳኔች አቤቤ የአፍሪካ ለማት ተማሪዎች ሊግ የማራር ብቃት / አርበኝነት ሽልማት LEADS AFRICA’S PATRIOTIC LEADERSHIP AMAZON ይበረከትላቸዋል። የሊጉ ዋና ጸሃፊ ሚር ኦሲሲዮጉ ኦስሊክኒየ  በስልክ ለኢትዮ 12 እንዳስታወቁት የአዲስ አበባ የመጀመሪያዋ ሴት […]

Continue Reading

ከትግራይ ተሰውረው አዲስ አበባ በወንጀል ተሰማርተው የነበሩ135 ተጠርጣሪዎችን ጨምሮ በጥቅሉ 359 ተጠርጣሪ ወንጀለኞች ተያዙ

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ባከናወነው ሰፊ ዘመቻ ተደራጅተው በርፊያና በግድያ የተሰማሩ፣ በግል አሸከርካሪዎች ላይ አፈና የሚፈጽሙ ህገወጥ መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የነበሩ 359 ተጠርጣሪዎችን በሕዝብ ጥቆማና አደን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ይነበባል።የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር አዲስ አበባ ከተማን […]

Continue Reading

ስዩም ተሾመና ሙክታሮቪች ታፍነው ከተወሰዱ በሁዋላድብደባ ደረሰባቸው፤

የሰላ ትችት በመሰንዘር የሚታውቀት ስዩም ተሾመና ሙክታሮቪች ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ሰዎች ታፍነው ድብደባ እንደተፈጸማቸው ተሰማ። ስዩምና ሙክታሮቪች በትላንትናው እለት፣ ከምሽቱ አንድ ሰአት ግድም ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች የግድያ ሙከራ እንደተፈፀመባቸው የገለጹት የአይን እምኞች እንደሆኑ አርአያ ተስፋ ማርያም ነው። አንድ አምቡላንስ እነስዩም የተሳፈሩበትን መኪና መንገድ ዘግቶ ካስቆማቸው በሁዋላ አንዱ ሬንጀር ጄኬት የለበሰ እነስዩምን ከመኪናቸው በሃይል ያስወርዳቸዋል። […]

Continue Reading

ዶ/ር ዳንዔል- በማይካድራው ጭፍጨፋ የትህንግ አመራሮች ቀጥተኛ ትዕዛዝ ስለመኖሩ መረጃ የለም

” ይህ አስተያየት እኮ ነው” አሉ ዶክተር ዳንዔል በቀለ ” በእኔ አስተያየት ግን ሙሉ በሙሉ ስህተት ነው” ሲሉ እንደማይቀበሉት አስታወቁ። አከሉና በማይካድራው ጭፍጨፋ የትህንግ አመራሮች ቀጥተኛ ትዕዛዝ ስለመኖሩ መረጃ እንደሌለ “እኛ የሰብአዊ መብት ምርመራ ሥራ የምንሰራው ለተወሰነ የፖለቲካ ጥቅም፣ ለተወሰነ የፖለቲካ አጀንዳ፣ ለተወሰነ የፖለቲካ ፍላጎት ብለን ሳይሆን ለሰብአዊ መብት አጀንዳ ብቻ ብለን ነው።” ሲሉ አመለከቱ። […]

Continue Reading

“አማራ እና ኦሮሞን በካራ ሌላውን ብሄር በጥይት”

ምንም እንኳን ሰልፍ ባይወጣላችሁ፣ ፈረንጅ ባይጮህላችሁም ከሌሊት አውሬ የተረፈ አስክሬናችሁን አሞራ ሲራኮትበት፣ ደማችሁን ውሻ ሲልሰው አይቻለሁ እና መቼም ልረሳችሁ አልችልም። ሲል ይጀምራል እማኙ ወታደረ ዘርዩን ኑሪ አቦቴ። “አማራ እና ኦሮሞን በካራ ሌላውን ብሄር በጥይት” እንደ ወንጀለኛ የፊጥኝ ታስረው በጥይት ተደብድበው ተረሽነዋል። ለሀገሬው ነዋሪ ክብር እና ሉአላዊነት ልጅነታቸውን በቀበሮ ጉድጓድ በእንፉቅቅ ያሳለፉ ወንድሞቻችን ከመኖሪያ ቤቶቻቸው እያወጡ […]

Continue Reading

ከምርጫ በሁዋላ የመንግስት ተቋማት አወቃቀር ይቀየራል፤ የመንግስት ሰራተኞች የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ይወስዳሉ

. የመንግስት ሠራተኞች ከመጪው ሚያዝያ ጀምሮ የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ይወስዳሉ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከምርጫው በኋላ የመንግስት ተቋማትን አወቃቀር ለማሻሻል ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ። ከመጪው ሚያዝያ 2013 ጀምሮ ለመንግስት ሠራተኞች የብቃት ማረጋገጫ ምዘና እንደሚሰጥ ተጠቆመ። የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር አቶ በዛብህ ገብረየስን ጠቅሶ ኢፕድ እንዳለው ከምርጫው በሁዋላ የመንግስት ተቋማት አወቃቀር ብቻ ሳይሆን በቀጣዮቹ ዓመታት የመንግስት […]

Continue Reading