ዶ/ር ዳንዔል- በማይካድራው ጭፍጨፋ የትህንግ አመራሮች ቀጥተኛ ትዕዛዝ ስለመኖሩ መረጃ የለም

” ይህ አስተያየት እኮ ነው” አሉ ዶክተር ዳንዔል በቀለ ” በእኔ አስተያየት ግን ሙሉ በሙሉ ስህተት ነው” ሲሉ እንደማይቀበሉት አስታወቁ። አከሉና በማይካድራው ጭፍጨፋ የትህንግ አመራሮች ቀጥተኛ ትዕዛዝ ስለመኖሩ መረጃ እንደሌለ “እኛ የሰብአዊ መብት ምርመራ ሥራ የምንሰራው ለተወሰነ የፖለቲካ ጥቅም፣ ለተወሰነ የፖለቲካ አጀንዳ፣ ለተወሰነ የፖለቲካ ፍላጎት ብለን ሳይሆን ለሰብአዊ መብት አጀንዳ ብቻ ብለን ነው።” ሲሉ አመለከቱ። … Continue reading ዶ/ር ዳንዔል- በማይካድራው ጭፍጨፋ የትህንግ አመራሮች ቀጥተኛ ትዕዛዝ ስለመኖሩ መረጃ የለም