መጋቢት 18 ቀን 2013 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር እና አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የበሽታው ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ እና በበሽታው የሚሞቱ ሰዎች ቁጥርም ...
Day: March 28, 2021
የባርሴሎናዋ ተንሳፋፊ ልዕት፣ የራክ ላይ ቀዛቪ፣ እንደ ዋና የምትምዘገዘግ፣ እንደ አቡሸማኔ በቁጣ ተፎካካሪዎቿን የምትነዳ ደራርቱ ዛሬ አገሯ አክብራታላች። ፍልቅልቋ ደራርቱ ቱሉ በሚኒቦገቦግ እልህ በሄደችበት ወርቅ እየለበሰች የአገ...
የመቀለ ከተማ ከንቲባ ቁርስ በልተው ወደ መኪናቸው ሲገቡ መኪናቸው ላይ የተጠመደ ቦንብ እንደፈነዳ ታወቀ። በፍንዳታው መኪናዋ ላይ ጉዳት ሲደርስ ከንቲአባው ሳይጎዱ ቀርተዋል። ቪኦኤ በትናትናው ምሽት የጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ንግግ...
በህቡዕም የማህበረሰቡን ሰላም ለማደፍረስ የሚሰራም አካል እንዳለ ከሁኔታው መረዳት ይቻላል።እኔ አውቅልሃለሁ አባዜ የፅንፍ እና የዳር ፖለቲካ ምች ነው። የፅንፍ ፖለቲካ እኔ እንጂ እኛን አያውቅም። የዳር ፖለቲካ ጩኸት እንጂ ውጤትና...
ሸፍተው የሚገኙ የጁንታው ቀሪ አመራሮች መንግሥት ያቀረበላቸውን ጥሪ በመቀበል እጃቸውን በሠላም እንዲሰጡ በመከላከያ ሚኒስቴር የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ጥሪ አቀረቡ።ብላቴ የሚገኘው የልዩ ዘ...
ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች መካከል በተፈጠረ መከፋፈል እና ውዝግብን የተመለከቱ እግዶች፣ አቤቱታዎች እና ከሁለቱም ወገን...