Day: March 29, 2021
ኮሚሽኑ በዛሬው እለት ከሁሉም ክልል፣ ከአዲስ አበባና ከድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ያካሄደ ሲሆን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ከማድረግ አንፃር እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተደርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ...
የአሜሪካ መንግስት የ550 ሚሊዮን ዶላር በጀት ማጽደቁን የአሜሪካ የአለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ ዩ.ኤስ. አይ.ዲ የኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር የሆኑት ሚስተር ሲን ጆንስ አስታወቁ። በራሳቸው፣ በአሜሪካ ህዝብና መንግሥትን ስም አገራቸ...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ አይቮሪኮስት ሆኖ በሁለት አመራሮቹ ላይ የእገዳ ውሳኔ ማሳለፉን አስታውቋል። ውሳኔው በጥድፊያ የተወሰነው ዶክተር አሸብርና ኮማንደር ደራርቱ የመራቸው ሰላማዊ ሰልፍ በኦሎምፒክ ኮሚቴ ጽህፈ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመትን አስመልክቶ በተሸከርካሪ የታጀበ የድጋፍ ሰልፍ የፊታችን አርብ በአዲስ አባበ ሊካሄድ ነው፡፡ ከማህበረሰቡ የተወጣጡ ግለሰቦች፣ የሃይማኖት አባቶችና ባለሃብቶች የድጋፍ...
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሪዜዳንት ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስና አብረዋቸው ምርጫ ሲያከናውኑ የነበሩ አመራሮች በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ። የአዲስ አበባ ተባባሪያችን እንዳስታወቀው ኮማንደር ደራርቱ ቱሉን ጨምሮ በኢት...
ከነገ ማክሰኞ መጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት የማህበር ቤት ምዝገባ እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚታየ...
በቅድስት ሙላቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) በከፍተኛ ፍርድ ቤት ላቀረበው ክስ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 20 በችሎት ፊት ምላሽ ሰጠ። ቦርዱ ዛሬ ላስቻለው አንደኛ የምርጫ ጉዳ...
50 ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ አዲስ አበባ ለሚገኙ ሲሚንቶ ፈላጊዎች ከ377 ብር በታች እንዲሸጥ መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ በሲሚንቶና ሌሎች ምርቶች ላይ የሚስተዋለው ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ሕገ ወጥ ደላሎች እና ሌ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ሁለተኛ ዙር የደን ምንጣሮ ሊካሄድ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቴክኒክ እና ሙያ ስራ እድል ፈጠራ ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ በሽር አብዱራሂም ለኢዜአ...
The 1994 Ethiopian Constitution celebrated self-determination, but it laid the groundwork for today’s violence. Devolution could offer a way out....