Day: March 31, 2021
" እኛ ለስብአዊ መብት የሚበቃ ህይወት የለንም። እኛ ስማችን የጦር ሰራዊት ስለሆነ እናት እይደለንም። እኛ በግዳጅ ላይ ስለነበርን ከሰው እኩል አይደለንም። እኛ በግዳጅ ላይ ሆነን በታማኝነት ስላገለገልን ከትግራይ ልዩ ሃይል ያነሰ...
አስቀድሞ ነዋሪዎቹን አንድ ቦታ ሰብሰቦ እንደጨፈጨፋቸው ነው የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ያስታወቀው። ቦታው በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ጋምቤል ወረዳ፣ ቦኔ ቀበሌ ሲሎን በርካታ ዜጎች በብሄር ተለይተው ነው የተገደሉት። የተለያዩ የዩ...
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ በተከሰተዉ ሁከት የግድያ ወንጀል የፈጸሙ ሰዎች እንደየተሳትፏቸው ከአንድ ዓመት እስከ 22 ዓመት በጽኑ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መ...
በትግራይ ክልል ለአራት ወር ሥራ ላይ በዋለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተደነገገ የሰዓት እላፊ ገደብ ማሻሻያና የአዋጅ መተግበሪያ መመሪያ ወጥቶ ተግባራዊ መሆን መጀመሩን የጊዜያዊ አስተዳደሩ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ የኮማንድ ፖስቱ...
የግብፁ ፕሬዝዳንት አልሲሲ «የግብፅን ውሃ አንዲት ጠብታ እነካለሁ የሚል ይሞክር:: የግብፅን ውሃ አንዲት ጠብታ ለመንካት የሚደረግ የትኛውም ሙከራ አጠቃላይ ቀጠናውን ያተራምሰዋል:: ይህ ለግብፅ ቀይ መስመር ነው:: >> ...
ክትባቱን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ዣዎ ዢውሃንና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ርክክብ ተደርጓል። ከዚህ ...
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሜሩን በሚዘጋጀ...