Month: March 2021
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ " አንገቴ ይቀላል እንጂ በኢትዮጵያ ጥቅም አልደራደርም፤ ይህን እውቀቁት" ሲሉ ተጽዕኖ ለማሳደር ለሚሞክሩ አካላት ተናግረዋል። ዛሬ ለፓርላማ ባቀረቡት ንግግር ኢትዮጵያ ራስዋን ለማበልጸግ ...
(በእውቀቱ ስዩም) ሊዎ ቶልስቶይ የሚወዳት አንድ የምስራቃውያን ተረት አለች፤ በጣም አሳጥሬ ሳቀርባት ይህን ትመስላለች’ የሆነ ሰውየ የሆነ ቦታ ሲሄድ አንበሳ አባረረው ፤ ሮጦ ዛፍ ላይ ወጣ ፤ የዛፉ ቅርንጫፍ እባብ ተጠምጥሞበታል፤...
የአማራ ክልል ሠላምና ደኅንነት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ በሰሜን ሸዋ ዞን የተከሰተውን የጸጥታ ችግር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ከዚህ ቀደም አጣዬ፣ ሸዋሮቢትና ሰንበቴ አካባቢዎች ተደጋጋሚ የጸጥታ ችግር ይከሰት እንደነበር በመግ...
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉን ህዝብ ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል፡፡ የክልሉ መንግሥት የፀጥታ ተቋማቱን ሪፎርም በማድረግ ፤ በአዲስ መልክ ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ የ...
ጉበቶን ከመርዛማ ነገሮች ያፀዳሉ፡፡ለብ ባለ ውሃ ውስጥ የሎሚውን ጭማቂ (ፈሳሽ) ብቻ ሳይሆን የሎሚው ልጣጭ ጭምር ከተን የምንጠጣ ከሆነ ደረጃ 2 የጉበት ፀረ- መርዝ ማስወገድ ተግባራን ያከናውናል፡፡ጉበቶ ሐሞት እንዲያመነጭ በማበረ...
የአማራን ሕዝብ እረፍት መንሳት ቋሚ አጀንዳቸዉ ያደረጉ ኃይሎች መቸም ቢሆን ይተኙልናል ብለን አንጠብቅም። የአማራ ሕዝብ ቋሚ እረፍት የሚያገኘዉ በቋሚነት እረፍት ሊነሱት ቆርጠዉ የተነሱትን ኃይሎች በሕግ አግባብ አደብ ከያዙ ብቻ ነ...
በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን በኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣየ ከተማ ነዋሪዎች በአጣየና አካባቢው ትናንት ከምሽቱ 3 ሰዓት አካባቢ ጀምሮ ተኩስ መከፈቱን ገልጸዋል፡፡ ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ከዚህም በፊት በአካባቢው አልፎ አልፎ ተኩስ እ...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬና አጎራባች አካባቢዎች የጥላቻ ኃይሎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት በሕዝባችን ላይ መክፈታቸውን አረጋግጧል። በዚህም ምክንያት የበርካታ ወገኖቻችን ሕይወት ጠፍቷል፣ አካል ...
ጠ/ሚ ዐቢይ በወንጪ የሚገነባውን የገበታ ለሐገር ፕሮጀክት አስጀመሩአዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወንጪ የሚገነባውን የገበታ ለሐገር ፕሮጄክት በዛሬው እለት በይፋ አስጀመሩ፡፡...
በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአገሪቷ ላይ የተከፈተውን ተገቢ ያልሆነ ጫና ለመመከት ጥረት እያደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ገለጸ። መንግስት በትግራይ ክልል ከወሰደው የሕግ ማስከ...
(ኢዜአ) የውጭ መገናኛ ብዙኃንና ዲፕሎማቶች በትግራይ ያደረጉት ጉብኝት የጁንታው ፕሮፓጋንዳ ሐሰት መሆኑን ማረጋገጡን የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጹ፡፡ አቶ የሺዋስ አሰፋ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/፣ ...
ባለፉት ሶስት አመታት ገነው ከወጡ የሀገራችን ፖለቲካ ሁነቶች አንዱ የአማራ ብሄረተኝነት ነው። መልካም ሊባሉ የሚችሉ አስተዋጽኦዎቹን ለብሄረተኞቹ ትቼ ያስተዋልኳቸውን ጥቂትቹ ድክመቶቹን ልጠቋቁም : ፩. የአማራ ብሄረተኝነት የሀሳብ...
ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በቀጥታ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር እንዲገናኙና እንዲነጋገሩ የመረጡዋቸው የአሜሪካ ምክር ቤት አባል የሆኑት ክሪስ ኩንስ በአዲስ አበባ ቆይታቸው ለሕዝብ አደባባይ ይፋ ያልሆኑ የምስል ማስረጃ እንደሚቀርብላቸ...
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 4 ዓመት የማይሞላትን ህፃን ልጅ አስገድዶ የደፈረው ተከሳሽ በህፃኗ ላይ የክብረ ንፅህና መገርሰስ ባያደርስም በፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል። የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው አሸናፊ ከድር...
የፍርድ ቤት መያዣ ከወጣባቸው ከፍተኛ የሕውሐት ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ አመራሮች በስተቀር ሌሎች ዜጎች ያለ ሥጋት ወደ ቀደመው ሰላማዊ ኑሯቸው እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበላቸው የፍርድ ቤት መያዣ የወጣባቸው ከፍተኛ የሕወሐት ወታደራዊ እና...
ጦርነቱ ያለጊዜው እንዲጀመር ጫና በመፍጠራቸው ከሚወቀሱት የትህነግ ባለስልጣናት መካከል አንዱ ናቸው የሚባሉት አቶ ጌታቸው አሰፋ በጠና መታመማቸውን ለትህነግ የውጭ አመራር ቤተሰብ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ሰው ጠቅሰን ባለፈው ሳምንት ዘ...