በርካታ ግፍ ስለመፈጸሙ ጥርጥር የለም። የመከላከያሰራዊት አባላት መሳሪያ ካወረዱ በሁዋላ ታግተው እያለ ታርደዋል። ተጭፍጭፈዋል። ሴት ጀግኖቻችን ግዳጅ ላይ እያሉ በተመሳሳይ ታርደዋል ተጭፍጭፈዋል። መሳሪያ ካወረዱና ከታገቱ በሁዋላ ...
Day: April 3, 2021
ራሱን የትግራይ ህዝብ ነጻነት ግንባር እያለ የሚተራው ትህነግ ያደራጀው ሰራዊት ሲቪል ልብስ ለብሶ ለማጥቃት ሲንቀሳቀስ በድንገት በመከላከያ ሃይል መደምሰሱ ተሰማ። እህል ዝርፊያ ላይ የተሰማሩም እርምጃ ተወስዶባቸዋል። የሀገር መከላ...
የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክ እንዲሸጋገር ከባለአክስዮኖች ጋር በባሕር ዳር ውይይት እያደረገ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አብቁተ አሁን ያስመዘገበው ውጤት ከስኬቶች ...
ማንነትን መሰረት አድርጎ የሚፈጸም ጥቃት እንዲቆምና መንግስት ህግ እንዲያስከብር አምስት ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ አሳሰቡ፡፡ ፓርቲዎች በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክል...
በዓለም ላይ ሰዎች በተደራጀ መንግሥት መተዳደር ከጀመሩበት ጊዜ አንሥቶ፣ መንግሥታት በሆነዉም ባልሆነዉም ሲፋለሙ መኖራቸዉን ታሪክ ይነግረናል። እንዲያዉም ታሪክ ራሱ የጦርነት ማስታወሻ ነው። ጦርነት በዉስጡ ያልያዘ የታሪክ መጽሐፍ ...
ባለፉት ሰባት ቀናት ከመጋቢት 17 እስከ መጋቢት 23 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ 14 ሺህ 437 ግለሰቦች በኮቪድ19 መያዛቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 100 ግለሰቦች ውስ...
መንግሥት በምርጫ ዙሪያ በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ካድሬ እስካለፈው እሑድ ድረስ ማሠልጠኑን፣ ማክሰኞ መጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. በተካሄደው የአዲስ ወግ ውይይት ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተናግረው፣ ዘን...
በለውጡ ሂደት የተመዘገቡ አንኳር ውጤቶች በዴሞክራሲ ስም ምሎና ተገዝቶ ወደ ስልጣን የወጣው ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ “አብዮታዊ ዴሞክራሲና ልማታዊ ዴሞክራሲ” በሚል ርእዮት ስም ለ27 ዓመታት አገሪቷንና ህዝቧን እንዳሻው ሲያደርግ ቆ...