Day: April 4, 2021
የአክሱም ጽዮን ማርያም ቄስ በመምሰል ወይም " ነኝ " በማለት "በአክሱም ከተማ በክርስትያኖች ላይ ጭፍጨፋ ሲፈጸም በአይኔ አይቻለሁ" በማለት በታማኝ የዓይን ምስክርነት ለአምነስቲ ኢንተርናሽናል መረጃ የሰጠው ሚካኤል በርሄ ወደ በ...
ኢትዮጵያ ውስጥ የንፁኃን ዕልቂት የሚቆመው መቼ ነው? ይህንን መረን የለቀቀ ፍጅት ከማውገዝና ሐዘን ከመቀመጥ በዘለለ፣ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስቆም እንዴት ያቅታል? የወገኖቻችን ዕልቂት በአራቱም ማዕዘናት አልቆም ብሎ ድንጋጤ፣...
በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ሥርዓት በአገሪቱ መፈጠር እንዳለበትም የቡድን ሰባት አሳስበዋል። ትግራይን ጨምሮ በሁሉም ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተቀባይነት የሚኖረው ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ሥርዓት በመፍጠር፣ ተዓማኒነት ...
በላይ ባይሳ ሃገርን የመምራት ተግባር በተወሰኑ አመራሮች ብቻም የሚፈፀም ተግባር አይደለም። ይልቁንም በትውልድ ቅብብሎሽ በተተኪዎች የሚፈፀም ረጅም ጉዞ ነውና።ካልሆነ ግን በየጊዜው ድንገት ሳያስበው ወደ አመራርነት የሚመጣ ድንገቴ ...