ከድርድሩ አለመሳካት በሁዋላ ሁለተኛው ሙሌትም በተያዘለት ዕቅድ እንደሚፈጸምና ኢትዮጵያ ህጋዊ መብቷን የሚሸራርፍ ስምምነት እንደማትቀበል አስታወቀች

ከድርድሩ አለመሳካት በሁዋላ ሁለተኛው ሙሌትም በተያዘለት ዕቅድ እንደሚፈጸምና ኢትዮጵያ ህጋዊ መብቷን የሚሸራርፍ ስምምነት እንደማትቀበል አስታወቀች።

ኤኤፍፒ ኢትዮጵያ እንዳልተስማማች አድርጎ ስም ሳይጠቅስ የሚስጢር መረጃ ብል ቢያሰራጭም ጉዳዩን መንግስት ሙሉ በሙሉ ይፋ አድርጎታል። ሙሉ መግለጫውን ያንብቡ

May be an image of text
No photo description available.

DONATE US – ቢረዱን አስፍተን ለመስራት አቅም ይፈጥሩልናል

About topzena1 2659 Articles
A journalist

Be the first to comment

Leave a Reply