የአሜሪካ መንግሥት በሩሲያ ላይ መጠነ ሰፊ ማዕቀብ ሊጥል እንደሆነ ተገለጸ፡፡አሜሪካ ማዕቀቡ የምትጥለው ሩሲያ ባደረገችው የሳይበር ጥቃት አፀፋዊ ምላሽ እንደሆነ አስታውቃለች።ከዚህም በተጨማሪ አሜሪካ በባለፈው አመት ባደረገችው ምርጫ...
Day: April 15, 2021
የኢትዮጵያ የወቅቱ አቋም በግድቡ ውሃ ሙሌት እና በሙሌቱ አስተዳደር ላይ ብቻ መነጋገር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ ...
አሁንም አብሯቸው መቃብራቸው ድረስ የተከተላቸው ነገር ቢኖር ውሸታቸው ነው። እየሞቱ ገደልን ፣ እየተደመሰሱ ደመሰስን ፣ እየተቀበሩ ቀበርን ፣ እየጠፉ አጠፋን የሚለው አሳሳች ፕሮፖጋንዳቸውን በተከፋዮቻቸው ቢያሰራጩም ወጣቱን የስርዓ...
ራሱን ከጥንስሱ እስከ ሞቱ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር እያለ የሚጠራው ቡድን ስያሜው እያወዛገበ ነው። መንግስት “ ጁንታ” ብሎት ቢቆይም፣ አሁን ላይ “ ጁንታ ለመባል የሚያበቃ ቁመና የሌለው ተራ ሽፍታ” መሆኑን አስታውቋል።...
ሱዳን በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ የዝግ ስብሰባ ለማድረግ ለግብጽ እና ለኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች፡፡ የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ተደራድረው ስምምነት መድረስ ያልቻሉት የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ...