Day: April 22, 2021
በአማራ ክልል ይህን መሰለኡ የተደራጀና ያታቀደ ጥቃት ሲፈጸም የጸጥታ መዋቅሩ አስቀድሞ ሊያውቅና ሊከላከል ሲገባው ይህንን ማድረግ ያልቻለበት ምክንያት በጥብቅ ምርመራ ስር መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ገልጸ...
የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት በአነስተኛና በድንገተኛ ግጭት በመበታተን መቆም የሚገባው ላይ ሆኖ አገሩን እንዳይከላከል ለማድረግ የተከፈተውን ዘመቻ ተረድቶ መዘጋጀት የወቅቱ ጥያቄ መሆኑንን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስታወቁ። በደረሰ...
የኦህዴድ ጽንፈኞችና "አክራሪ" የሚባለው አብን በአንድነት የጠመቁት ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጭ ሴራ ዛሬ ጎንደር ላይ ተገለበጠ። ጎንደር የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማርሽ ቀያሪነቱን አሳየ። ሰልፉ ክልሉን ለማናወጥና ሕዝብ እንዲጋጭ ሌት ተቀን...
የምርጫ ካርድ አለመውሰድ በማይፈልጉት ፓርቲና መንግስት ለመመራት መፍቀድ መሆኑ ተጠቆመ።ምርጫ ዜጎች ሀገራቸውን በተሻለ መልኩ የሚመራላቸውን ፣ ወደ እድገት እና ብልጽግና የሚወስዳቸውን መንግስት የሚመርጡበት መሳርያ መሆኑም ተገለጸ፡...
ጋጠመንን ፈተና የምንሻገረው እውነተኛ ህዝባዊነታችን ጠብቀን በመዝለቅ ነው!!!ከአማራ ብልጽግና ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ!አገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ምትገኝ አገር ናት፡፡ በለውጡ ተስፋ ሰጭ ውጤቶች መመዘግብ የጀመሩበት ኢት...
አዲስ አበባ፡- በትግራይ ያለው ቀጣይ የእርሻ ስራ የሁሉንም አካላት ትልቅ ትኩረትና አስቸኳይ እገዛ እንደሚፈልግ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ግብርና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር አባዲ ግርማይ አሳሰቡ፡፡ ዶክተር አባዲ በተለይ ለወጋሕታ...