Day: April 23, 2021
መንግስት ሀገራዊ ለውጡ እንዳይቀለበስ እንዲሁም የዴሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት ካለው ፅኑ ፍላጎት አኳያ እያሳያ ያለውን ሆደ ሰፊነትና ታጋሽነት ብሄራዊ ደህንነትን የሚፈታተን በመሆኑ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የደህንነትና ...
የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለሚተገበሩት ሶስት ፕሮጀክትች የሚውል የ907 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና ዓለም ባንክ ግሮፕ ምስራቅ አፍ...
በአዲስ አበባ ውስጥ መቀመጫቸውን ባደረጉ 314 የግል አሰሪና ሰራተኛ ኤጀንሲዎች ላይ ሲደረግ የነበረው ጥናት ይፋ ሆነ፡፡ ጥናቱ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣የኢትዮጵያ ሰራተኛና ማህበራዊ ኮንፌዴሬሽን...
በአዲስ አበባ የመሬት አጠቃቀም ላይ በተደረገ ፍተሻ 13 ሚሊዮን ካሬ ሜትር ያለአግባብ የተያዘ መሬት መለየቱን ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ምክትል ከንቲባዋ በመሬት አጠቃቀምና አያያዝ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላትና ከባለሃ...
እ.ኤ.አ በ2022 የሚካሄደውን ሁለተኛውን የአፍሪካ-ሩሲያ ጉባዔን ለማስተናገድ ፍላጎት እንዳላት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ከሩሲያ-አፍሪካ የትብብር ፎረም ዋና ...
የአገር መከላከያ ሰራዊት " ርዝራዥ" ሲል የሚጠራውን ሃይል መደምሰሱን አስታወቀ። ሃይሉ የተደመሰሰው ድንበር አቋርጦ ወደ ሱዳን ለመሸሽ በሞከረበት ወቅት እንደሆነ ታውቋል። ከተገደሉት በፍተሻ " የኦሮሞ ማንነት መታወቂያ ተሰርቶላቸ...
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በኦክስጅን እጥረት ሳቢያ ታካሚዎችን ለመርዳት እየተቸገረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በሆስፒታሉ ያጋጠመውን የኦክስጅን አጥረት ተከትሎ ቀደም ሲል ለሌሎች ሆስፒታሎች ይሰጥ የነበረ...
የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት አባል አገራት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ፣ የፖለቲካ ነፃነትና የግዛት አንድነት እንደሚያከብሩ፣ ማክበር ብቻ ሳይሆን የጸናና ጠንካራ አቋም እንዳላቸው አስታወቁ። በኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ ...
The UN Security Council member countries reaffirms commitment to Ethiopia's sovereignty, political independence and unity. And acknowledged the e...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነገ እንደሚጠናቀቅ ቀነ ገደብ የተቀመጠለት የመራጮች ምዝገባ እንደሚራዘም አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮችና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋ...