Day: April 24, 2021
ባለ ታሪካችን “አቡል ሚስክ ካፉር” ይባላል፡፡ በአስረኛው ክፍለ ዘመን የኖረ ትውልደ-ኢትዮጵያዊ የግብጽ ገዥ ነው፡፡ አቡል-ሚስክ ወደ ግብጽ የተወሰደው በጉርምስና ዕድሜው በባርነት ተሸጦ ነው፡፡ በዘመኑ ባሮችን መሰለብ በሰፊው ይተ...
በትላንትናው ዕለት መነሻቸውን ከባህርዳር አድርገው በህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበሩ የተወሰኑ ወጣቶች፤ ከጎሃ ጽዮን ከተማ መግቢያ ወደመጡበት እንዲመለሱ መደረጉን የሰሜን ሸዋ ዞን ዋራ ጃርሶ ወረዳ ...
ከጥቂት ዓመታት በፊት በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ሲዘዋወር ያየሁትን እጅግ ቁም ነገር አዘል መልዕክት በመጥቀስ ጽሑፌን ልጀምር። "በቂ መረጃ በሌለኝ ጉዳይ ላይ ባለመዘባረቅ ለሃገሬ ሰላም የበኩሌን አበረክታለሁ" ይላል መልዕክ...
ርዕሰ መስተዳደሮች የተሳተፉበት የምስራቅና የደቡብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ የኦሮሚያ፣ የደቡብ ፣ የሶማሌ፣ የአፋር፣ የሐረሪ፣ የጋምቤላና የሲዳማ ክልል አመራሮች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ከፌዴሬሽን ምክር...
The reaffirmation of Ethiopia's commitment to Africa Union (AU) mediation during the latest Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) talks and its ...
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች - ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና የገባነው በመንገዱ ላይ ችግሮች አይገጥሙንም በሚል እሳቤ አልነበረም፡፡ ሀገራችን ትከሻ ላይ የተቆለለውን የበዛ ችግር ከነውስብስብነቱ ተረድተን እንጂ፤ አቅል...
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ የትምህርት ምደባ ስራ ላይ ሊውል እንደሆነ ተጠቆመ፡፡ ከምደባ ወደ ቅበላ የማስጀመር ስራ ለመግባት መታቀዱ ተጠቆመ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙ...