Day: April 25, 2021
የአማራ ክልል የፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙን ማገዱ ተሰምቷል። የአማራ ልዩ ሃይልና የአካባቢውም ሆን የክልሉ አተቃላይ የጸጥታ መዋቅሩ እንደሚጠይቅ ፍንጭ ተሰጥቶ ነበር። ወ/ሮ ሉባባ መኮንን የሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ በ...
በአማራ ክልል የአንድ አካባቢ ባለሃብቶች ናቸው የተባሉ ከጀርባ ሆነው የሚመሩት የተቀናጀ አደረጃጀት መዋቅር መያዙ ተሰማ። አብን " ካርድ ውሰዱ፤ ምርጫ እወዳደራለሁ" ሲል የምረጡኝ ጥሪ አቀረበ። የአምራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ከቀ...
የሀገራችንን ተቋማት ቢያንስ በአራት ዋና ክፍሎች መመደብ ይቻላል።ምደባውን በአምስትም፣ በስድስትም የሚከፍሉ ካሉም ችግር የለውም።ብቻ መሠረታዊ መልእክቱ ይድረስልኝ።በጸሐፊው ምልከታ የመጀመሪያዎቹ ተቋማት መንግሥታዊ የሚል “ማዕረግ”...
አብርሃም ተወልደ የዛሬው ቀን በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የተከሰቱ አያሌ ምሁራንና ወጣቶች ቀርጥፎ የበላው “ቀይ ሽብር” አዋጅ እንዲታወጅ ምክንያት የሆነው “የብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ አብዮት መመሪያ” ይፋ የተደረገበት ዕለት ነበ...
አብርሃም ተወልደ በአጼ ሀይለስላሴ አገዛዝ መጨረሻ አካባቢ በዛሬው እለት ከተከሰቱ ታሪካዊ ሁነቶች መካከል የልጅ እንዳልካቸው መኮንን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ መሾምና የተማሪዎች አመፅ ይጠቀሳል። ይህ ክስተት በኢትዮጵያውያን ...
ሁላችንም በንቃት በምንሳተፍበት የዘንድሮው ምርጫ የሕዝቦች ጥያቄ ከጎዳና ወደ ፓርላማ መግባቱ እንዳለ ሆኖ፣ ለሀገርና ለሕዝብ የሚበጁ ውሳኔዎች ሁሉ የሚወሰኑት በምክር ቤቶቹ አማካኝነት እንጂ በሌላ አካል እንዳልሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር...