Day: April 27, 2021
አማራዋ እናኑ ክብረት፡ ትግሬዋ የሰለሞን ወዳጆ እናት፤ የኦሮሞው የፈይሳ ሚስት አማራዋ ብዙዬ (ሀደ ዳዊት)፤ የከምባታዎቹ ትቸር አቤና መምህርት ሀቦ፤ ጉራጌዎቹ የመምህር መለሰ ቤተሰቦች፤ የአረብና ኦሮም ክልሶቹ የአብደላ ልጆች እነ...
በአማራ ክልል የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ::ሆስፒታሎችም የወረርሽኙን መስፋፋት ተከትሎ የኮሮና ቫይረስ ህሙማንን ለማስተናገድ ከአቅማቸው በላይ መሆኑን በተለይ ለኢቲቪ አስታውቀዋል። በአማራ ክልል ...
ቤት መጠለያም ገመና መሸፈኛ ነው። ቤትና መቃብር ለብቻ የሚባለውም ለዚሁ ነው። ባልና ሚስት፣ልጆች፤ ጎጆው እየደረጀ ሲመጣም የቅርብ ዝምድና ያላቸው የቤት ሠራተኞች አባል ይሆናሉ፡፡ሆኖም የዚህ ዓይነቱ ቤተሰብ የሚመሰረትበት መኖሪያ ...
በቅርቡ የመከላከያ ሠራዊት ዩኒፎርም በመልበስ በተለያዩ የዕምነት ተቋማት ሲያመልኩ የሚያሳይ መረጃዎች በሚመለከታቸው የተቋሙ የፍትህ አካላት ተጣርቶ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ህዝብ ግ...
የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አባላትን የምርጫ ሂደት በተመለከተ ምርጫ ቦርድ የሰጠውን ውሳኔ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውድቅ አደረገ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አባላት ከክልሉ ውጪ ባሉ የብሔሩ ተወላጆች የሚመረጡ...
ህገ ወጥ ቡድኑ ብር 6,762,942,319 (ስድስት ቢሊየን ሰባት መቶ ስልሳ ሁለት ሚሊዬን ዘጠኝ መቶ አራባ ሁለት ሺ ሦስት መቶ አስራ ዘጠኝ ብር) የሆነን ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት ማዋል እንዳይችልና በሕገ-ወጥ መንገድ እንዳ...
በአሜሪካ የጀመረው የኢንደስትሪ አብዮት በተቀጣጠለበት ወቅት ከፍተኛ ሰዎችን ማሳተፍ የሚችል የስራ እድል ተከፍቶ ነበር። በዚህ ምክንያት ስራ ለመስራት ከተለያየ አህጉር እጅግ ቁጥራቸው የበዛ ሰዎች ወደ ምድሪቱ በህብረት ይተምሙ ነበ...
(በዶ/ር ንጉሤ መሸሻ) በክብሯና በአንድነቷ እንድትኖር ቀደምት አባቶቻችንና እናቶቻችን በየዘመናቱ እየወደቁላት የኖረች ሀገር ናት ኢትዮጲያ። ዛሬም ስለሀገራቸው ሲሉ ጀግኖች ለክብሯና ስለአንድነቷ ይወድቃሉ፤ ለከፋፋዮች ሴራ ባለመሸነ...