Day: April 29, 2021
በማእከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋና አካባቢው በጸረ-ሰላም ሃይሎች የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ለማረጋጋት ኮማንድ ፖስት ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱን የኮማንድ ፖስቱ አመራሮች አስታወቁ፡፡የኮማንድ ፖስቱ አመራሮች ዛሬ በጎንደር ከተማ ማም...
ህብረተሰቡ በመላ ሀገሪቱ የሚከበረውን የፋሲካ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በድምቀት እንዲያከብር በቂ ዝግጅት መደረጉን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገልጸዋል። ኮሚሽነር ጀነራሉ የፋሲካ ...
ሰርቶ ለመኖር ቅድሚያ የሀገርን ሰላም ማስጠበቅ ተገቢ በመሆኑ መንግስት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃላፊነት ስሜት እንዲንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ጥሪ አቅርቧል። የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ በሰ...
ከብሔራዊ መግባባት መሸሽ ያገራችንን ችግሮች እያባባሰና እያወሳሰበ ነው፡፡ ዛሬ ሀገራችን በቀውስ እየተናጠች ነወ፤ ሠላም የለም፡፡ የአገራችን አንዳንድ ክፍሎች ኮማንድ ፖስት ሥር ይተዳደራሉ፡፡ የሕግ የበላይነት እየተከበረ አይደለም፡...
«ክረምቱ ሰብዓዊ ድጋፉን እንዳይገታው መሠረተ ልማቱን መልሶ የመጠገን ሥራ እየተከናወነ ነው» ሌተና ጀነራል ዮሐንስ ገብረመስቀል የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ በትግራይ ክልል በነበረው ችግር መሠረተ ልማቱ በተለይ...
ሕገወጥ እርድ ላይ ተሰማርቶ የተገኘ ሰው እስከ 25ሺህ ብር አልያም በእስር እንደሚቀጣ የአዲስ አበባ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡በ2012 ዓ.ም በተደረገ ጥናት ከተማዋ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ በሕገወጥ ...
የጁንታው ርዝራዥ አበርገሌ ወረዳ ሰርጎ ለመግባት ያደረጋው ትንኩሳ በአማራ ልዩ ሀይል እና በአካባቢው የጸጥታ ሀይል አይቀጡት ቅጣት ተቀጥቶ ወደ ነበረበት ዋሻና ጫካ ትርፍራፊው መመለሱ ተገለጸ። በዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አበር...