Month: April 2021
በቅርቡ የመከላከያ ሠራዊት ዩኒፎርም በመልበስ በተለያዩ የዕምነት ተቋማት ሲያመልኩ የሚያሳይ መረጃዎች በሚመለከታቸው የተቋሙ የፍትህ አካላት ተጣርቶ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ህዝብ ግ...
የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አባላትን የምርጫ ሂደት በተመለከተ ምርጫ ቦርድ የሰጠውን ውሳኔ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውድቅ አደረገ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አባላት ከክልሉ ውጪ ባሉ የብሔሩ ተወላጆች የሚመረጡ...
ህገ ወጥ ቡድኑ ብር 6,762,942,319 (ስድስት ቢሊየን ሰባት መቶ ስልሳ ሁለት ሚሊዬን ዘጠኝ መቶ አራባ ሁለት ሺ ሦስት መቶ አስራ ዘጠኝ ብር) የሆነን ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት ማዋል እንዳይችልና በሕገ-ወጥ መንገድ እንዳ...
በአሜሪካ የጀመረው የኢንደስትሪ አብዮት በተቀጣጠለበት ወቅት ከፍተኛ ሰዎችን ማሳተፍ የሚችል የስራ እድል ተከፍቶ ነበር። በዚህ ምክንያት ስራ ለመስራት ከተለያየ አህጉር እጅግ ቁጥራቸው የበዛ ሰዎች ወደ ምድሪቱ በህብረት ይተምሙ ነበ...
(በዶ/ር ንጉሤ መሸሻ) በክብሯና በአንድነቷ እንድትኖር ቀደምት አባቶቻችንና እናቶቻችን በየዘመናቱ እየወደቁላት የኖረች ሀገር ናት ኢትዮጲያ። ዛሬም ስለሀገራቸው ሲሉ ጀግኖች ለክብሯና ስለአንድነቷ ይወድቃሉ፤ ለከፋፋዮች ሴራ ባለመሸነ...
ግብጻዊያን የፓለቲካ ተንታኞች እና አክቲቪስቶች ኢትዮጵያን ለማደከምና ለማፍረስ ከአሁን የተሻለ ጊዜ የለም በሚል የተቀናጀ ሥራ እየሰሩ መሆናቸውንና የአረብ አገሮች እገዛ እንዲያደርጉ በግልጽ ጥሪ እያቀረቡ ነው። አምስት ሚሊዮን የሚ...
በኦሮሚያ በሚታወቁ የወጣቶች አደረጃጀት ውስጥ በመግባት ክልሉን በሰላማዊ ስለፍና በሁከት ለመናጥ የቀረበውን ማበበያ አመራሮቹ " አንፈልግም" ሲል እንዳጣጣሉት የኢትዮ12 ታማኝ የዜና ሰዎች አስታወቁ። በክልላቸው ካሁን በሁዋላ መሰረ...
ከፌደራል ፖሊስ ፈቅድ እንደተሰተው ባምስመሰል በተጭበረበረ ሰነድ ርክክብ ተፈጽሞ ባለቤት የተባለው ሰው ከተረከበ በሁዋላ በተደረገ ክትትል 186 ሺህ 240 ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ። በጅምላ ጭፍጨፋ በተካሄደባቸው አገራት በተገነ ል...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስም ORTHODOX TEWAHDO AGAINST GENOCIDE IN ETHIOPIA /O.T.A.G.E "በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የዘር እልቂት መከላከል" በሚል የተቋቋመ ህገወጥ ድርጅት በገሃድ ገ...
እነ አቶ ታምራት ላይኔ (9 ሰዎች) ተከስሰውበት በነበረው ከ1987 እስከ 1989 ዓ.ም ድረስ በነበሩት ጊዜያት የመንግስትን ስልጣን ያለአግባብ የመገልገል ወንጀል አቶ ታምራት ላይኔን ጨምሮ አምስት ተከሳሾች ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታ...
ግልጽ የሆነ የከተሞች ፖሊሲ አለመኖር ከከተሞች ዕድገት ጋር የሚመጡ ችግሮችን ለመፍታት አስቸጋሪ እንዳደረገው ተጠቆመ በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት እጥረት ከፍተኛ በመሆኑ በአንድ ጠባብ ቤት ውስጥ ከ6 እስከ 7 ሰው ይኖራል። በኢትዮ...
ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ገና ከማለዳው የሲ አይ ኤ ቅጥረኛ ምንደኛ ከሀዲ እንደ ነበረ 21/9/62 ቁ1019/18/31 ማህደር ቁ ሀ/1/19 ሠ2 በእንግሊዘኛ ተፅፎ ማህደር ላይ የገኘውን በመጥቀስ ደጃዝማች ተስፋ ሚካኤል ጆርጆ ...
የአማራ ክልል የፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙን ማገዱ ተሰምቷል። የአማራ ልዩ ሃይልና የአካባቢውም ሆን የክልሉ አተቃላይ የጸጥታ መዋቅሩ እንደሚጠይቅ ፍንጭ ተሰጥቶ ነበር። ወ/ሮ ሉባባ መኮንን የሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ በ...
በአማራ ክልል የአንድ አካባቢ ባለሃብቶች ናቸው የተባሉ ከጀርባ ሆነው የሚመሩት የተቀናጀ አደረጃጀት መዋቅር መያዙ ተሰማ። አብን " ካርድ ውሰዱ፤ ምርጫ እወዳደራለሁ" ሲል የምረጡኝ ጥሪ አቀረበ። የአምራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ከቀ...
የሀገራችንን ተቋማት ቢያንስ በአራት ዋና ክፍሎች መመደብ ይቻላል።ምደባውን በአምስትም፣ በስድስትም የሚከፍሉ ካሉም ችግር የለውም።ብቻ መሠረታዊ መልእክቱ ይድረስልኝ።በጸሐፊው ምልከታ የመጀመሪያዎቹ ተቋማት መንግሥታዊ የሚል “ማዕረግ”...