Month: April 2021
የኢትዮጵያ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫ በግንቦት 2013 የሚካሄድ ሲሆን፣ ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል። ይህ በጉጉት የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምርጫ በሀገራችን የሚካሄደው የመጀርሪያው ነጻ እናፍትሐዊ ምርጫ ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ግዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በግብጽ ላይ የሚፈጥረው ጫና እንደሌለ ካለም ያንን ለመቋቋመ የሚያስችል በቂ ውሃ እንዳላት የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ ለአገሪቷ ፓርላማ አባላት ገለጹ። ሑለተኛው ...
... በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር መዋቅር ውስጥ በመሆን ከፀረ ሰላም ሃይሎች ጋር እየሰሩ የነበሩ ግለሰቦችን ጨምሮ የትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋዜጠኛ ፍፁም ብርሃኔ እና የአይጋ ፎረም ኢዲቶሪያል ዋና አዘጋጅና የኢትዮጵያ ተወካይ...
የአሜሪካ መንግሥት በሩሲያ ላይ መጠነ ሰፊ ማዕቀብ ሊጥል እንደሆነ ተገለጸ፡፡አሜሪካ ማዕቀቡ የምትጥለው ሩሲያ ባደረገችው የሳይበር ጥቃት አፀፋዊ ምላሽ እንደሆነ አስታውቃለች።ከዚህም በተጨማሪ አሜሪካ በባለፈው አመት ባደረገችው ምርጫ...
የኢትዮጵያ የወቅቱ አቋም በግድቡ ውሃ ሙሌት እና በሙሌቱ አስተዳደር ላይ ብቻ መነጋገር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ ...
አሁንም አብሯቸው መቃብራቸው ድረስ የተከተላቸው ነገር ቢኖር ውሸታቸው ነው። እየሞቱ ገደልን ፣ እየተደመሰሱ ደመሰስን ፣ እየተቀበሩ ቀበርን ፣ እየጠፉ አጠፋን የሚለው አሳሳች ፕሮፖጋንዳቸውን በተከፋዮቻቸው ቢያሰራጩም ወጣቱን የስርዓ...
ራሱን ከጥንስሱ እስከ ሞቱ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር እያለ የሚጠራው ቡድን ስያሜው እያወዛገበ ነው። መንግስት “ ጁንታ” ብሎት ቢቆይም፣ አሁን ላይ “ ጁንታ ለመባል የሚያበቃ ቁመና የሌለው ተራ ሽፍታ” መሆኑን አስታውቋል።...
ሱዳን በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ የዝግ ስብሰባ ለማድረግ ለግብጽ እና ለኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች፡፡ የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ተደራድረው ስምምነት መድረስ ያልቻሉት የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ...
በጦርነት የተመታውና ህልውና ሙሉ በሙሉ እንዳከተመለት የተነገረለት ትህነግ በዲፕሎማሲ አስደንጋጭ ቀውስ እንደገጠምው ተሰማ። ሌት ከቀን ሲሟገቱላቸው የነበሩ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች “ አዋረዳችሁን” ሲሉ ሃዘናቸውን እንደገለጹላቸው ታወቀ። ...
ከመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለተከታታይ 15 ቀናት ሲካሄድ የቆየ የማህበር ቤት ምዝገባ ለተጨማሪ አስር ቀናት መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ...
የቡሪኪና ፋሶ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ተወዳጅ በነበሩት እና ሀገሪቱን ለተወሰኑ ጊዜያት ከመሩት ቶማስ ሳንካራ ግድያ ጋር ተያይዞ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ ላይ በሌሉበት ክስ መሰረተ። በፈረንጆቹ 1983 ስልጣን ይዞው እስከ...
እነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክርክር ላይ በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋ...
በአሸረቅ S24 ቴሌቪዥን ሱዳናዊ ምሁርና ባለስልጣን የሰጡት ሐሳብ ነው። ° ጋዜጠኛው — "ለዚህ አባባልዎ ማስረጃ አለዎት?""ብዙ አለ ። ዋናው መሠረታዊ ችግር ከአባይ ወንዝ አጠቅላይ ውሃ 50 ቢሊዮን ኪዩቢክ ምንጩ ብሉናይል ነው ...
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያዘጋጀው የመጀመሪያው የፓርቲዎች የክርክር መድረክ በፌዴራሊዝም እና ብዝሃነት ላይ በማተኮር በዛሬው እለት ተካሂዷል። በክርክር መድረኩ ላይ የብልፅግና፣ ኢዜማ፣ ህብር ኢትዮጵያ እና መኢአድ አመራሮች የፓ...
(Walta) – At least 42 people have died after a boat operated by people smugglers, transporting approximately 60 migrants escaping conflict i...
ለማጋደል በጀት ይመደባል። በጀቱን የሚያከፋፍሉ አሉ። በበሉት መጠን ሰው ለማረድ የሚሰማሩት ወደ ማረዱ ከመግባታቸው በፊት " ነጭ ነጯን" ምናምን እያሉ መርዝ ያሰራጫሉ። ስልጣን የተከለከሉ፣ የትህነግ ቅሪቶችና የቀድሞ ካድሬዎች በብ...