Day: May 1, 2021
" ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆነው የተገኙ" በሚል የሚጠሩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልልን በመሩበት አጭር ጊዜ እውቅና አገኝተዋል። የትንሳኤ በዓለን አንተርሰው "ትንሣኤዋን እውነተኛ ልጆቿ እንጂ ጠላቶቿ ወዲያው አያዩትም " ሲሉ...
ግንቦት 21 ቀን 2013 - ላብ ደምን ያድናል!! ከስፓርት መልስ የሚከወኑ ሥራዎች አሉ። በርግጥ በወታደራዊ ካምኘና በምሽግ ላይ ሠራዊት የሚወስኑት ሁኔታዎች አሉ። የመጀመሪያው ፊሽካ ሲነፋ አልጋ ጥፎ ወደ መፀዳጃ ቤት። መፀዳጃ ቤ...
ስልጠና የታሪኩ ባለቤት በውትድርና ህይወት አሁን ያለበት ደረጃ ለመድረስ ከጓድ ጀምሮ ባሉ አጀረጃጀቶች ውስጥ አልፏል። ሃያ ዓመታትን ወደኋላ እየተመለሰ በሐሳብ ሲቃኝ ብዙ ነገሮች ያስደምሙታል።ወታደር ሰው ነውና ሐዘንና ደስታ ፣ ፍ...
ምናልባት መንግስትን ላንደግፍ እንችል ይሆናል። በሚፈጸመው፣ በሚሆነው፣ በሚደረገው፣ እጅግ ተቆጥተን፣ በመንግስትም ይሁን በገዢው ፓርቲ ላይ ምርር ያለ ተቃውሞ ሊኖረንም ይችላል። በየቦታው ባለው ግድያና መፈናቀል ምክንያት የመንግስት...
ኢትዮጵያን ለመብላት ዘንዶዎቹ ከያለበት ተነስተዋል። በየአቅጣጫው ወረውናል። ከመሃል ተቀምጠው አብረውን እየበሉና እየጠጡ ያሳርዱናል። ይቦረቡሩናል። ምን እንዳደረግናቸው ሳይገባን ከልጅነት እስከ እውቀት ሊያጠፉን እንደባዘኑ ዛሬ ላይ...
"ቅጥረኛ" ሆናለች የምትባለው ሱዳን እየዋለ ሲያድር አዳዲስ ጉዳይ እያነሳች ነው። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላይ የሉዓላዊነት ጥያቄ ልታነሳ እንደምትችል ይፋ ማድረጓን ተከትሎ አገር ወዳዶች " የጀግንነት ወታደራዊ ጥሪ በይፋት መታወ...
የሚንስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ “የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” ድርጅቶቹ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቧል። ባለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ሕዝቦች የ...