Day: May 5, 2021
በተጨማሪም በውጭ በተለያዩ ሀገራት ሆነው ይህንን ህቡዕ አደረጃጀት ሲያስተባበሩ እንዲሁም የፋይናንስ፣የሃሳብና የሎጀስቲክስ ድጋፎችን ሲያደርጉ የነበሩ ፕሮፌሰር አበራ መሸሻ፣ አቶ ተሻለ ከበደ ኢዶ፣ወይዘሮ የሀረርወርቅ ጋሻው፣ አቶ አ...
“የአውሮፓ ህብረት ምርጫ የማይታዘበው በበጀት እጥረት መሆኑንን ገልጾልናል” ሲሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ። ህብረቱ ወዲያውኑ ” በበጀት እጥረት ምክንያት ሳይሆን የቀረነው ስላልተጋበዝን ነው” ሲል ድም...
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለኢትዮጵያ ዐርበኞች ቀን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ቀን ጀግኖች ዐርበኞቻችን ሀገራችንን ከአምስት ዓመቱ የ...
የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶ/ር ሂሩት ካሳው 80ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልእክት “ይህች አገር በዕድል ዛሬ ላይ የደረሰች አይደለችም በጀግኖች እናትና አባቶቻችን መስዋዕትነት እንጂ” ብለዋ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች ነፃ ህክምና እንዲሰጥ ወስኗል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች በከተማዋ አስተዳደር ስር ባሉ የጤና ተቋማት በሙሉ ነፃ ህክምና እንዲሰጥ መወሰኑን የአዲስ አበባ ...
ጣልያን ከዓድዋ ሽንፈት በኋላ ዳግም ኢትዮጵያን ስትወር ለረጅም ጊዜ የመግዛት ህልም እንደነበራት ፣ይህንንም እውን ለማድረግ ህዝቡን በጎሳና በብሄር የመከፋፈል ስልት ትጠቀም እንደነበር የደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ልጅ ታቦር ገረሱ ገለጹ።...
በበዓሉ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የደረሰችው አባቶቻችን እና እናቶች በከፈሉት መሰዋእትነት ነው ብለዋል። በጊዜው የነበሩት አርበኞቻችን ታላቅ ነበሩ፤ ሀገር መገንባ...