December 3, 2021

“ሕወሓት ስልጣን ካጣ በኋላ ‘የጸጥታ ኃይል መምሪያ’ የሚል ዘርፍ አደራጅቶ ለሽብር ሲንቀሳቀስ ቆይቷል ” ሸኔ በ463 463 ሰዎች ላይ ጉዳት አድርሷል

ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራት (ሕወሓት) በማዕከላዊ መንግስቱ ያለውን ስልጣን ካጣ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል በመሄድ 2011 ዓ.ም ‘የጸጥታ ኃይል መምሪያ’ የሚል ዘርፍ አድራጅቶ ለሽብር ተግባር...

በዘጠኝ ወራት ዉስጥ ከቀረቡ 34,117 የምርመራ መዛግብት ውስጥ 33,027ቱ መዛግብት የተለያዩ ዉሳኔዎች አግኝተዋል”

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የ2013 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማዉን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዬን ጢሞቲዎስን ጨምሮ ምክትል ጠቅላይ...

“አቡነ ማቲያስ የሰጡት መግለጫ የግላቸው እንጂ የቅዱስ ሲኖዶስ ወይም የቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ አይደለም”

የፓትሪያርኩ መግለጫ የቅዱስ ሲኖዶሱን አሠራር ያልተከለተለ እና ከሲኖዶሱ ዕውቅና ውጭ የተካሄደ መሆኑን የቅዱስ ሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊና እና ሊቀጳጳስ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ ገልጸዋል። ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ...

በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ከተሞች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተዘጋጀ የሽብር ቡድን ተያዘ፤ ምስላቸው ይፋ ሆኗል፤ ትህነግ “ክብሪት” የተባለ ገዳይ ቡድን አቋቁሟል

በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የተቀናጀ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ የደህንነትና...

ዐቃቤ ሕግ በአክሱም ደረሰ የተባለውን ጥፋት መርመሮ ይፋ አደረገ፤ አነጋጋሪ አሃዞችና የጥፋቱ መንስኤዎች ይፋ ሆኑ

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በትግራይ ክልል በአክሱም ከተማ በሽብር ቡድኑ የተፈጸሙ ወንጀሎችን እና የተከናወኑ የወንጀል ምርመራ ተግበራትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ላለፉት...

6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ነጻና ፍትሃዊ ለማድረግ ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ ሁኔታ እየተሰራ ነው፡-ምርጫ ቦርድ

6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ነፃ፤ ፍትሃዊ እና ግልፅ እንዲሆን ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መንገድ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ሀገራዊ ምርጫው ከመካሄዱ በፊት የአሜሪካ የምስራቅ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትናንት ለተፈጠረው የአደባባይ ኢፍጣር መርሐግብር መስተጓጎል ይቅርታ ጠየቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት "ትናንት ለተፈጠረው ነገር በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ" ብለዋል።የኢትዮጵያ...

አውሮፓ ህብረት እየተሽኮረመመ ታዛቢ ሊልክ ነው

ባለፉት ሳምንታት የኢትዮጵያ ምሁራን፣ የተቀናቃኝ ፓርቲዎች፣ መንግስትና አስተያየት የሰጡ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የአውሮፓ ህብረትን አውግዘዋል። ምክንያት አልባና ስሙን የማይመጥን ተቋም እንደሆነ ገልጸው አበሻቅጠውታል። በውስጥና...

የአውሮፓ ህብረት የባለሙያዎች ቡድን እንደሚልክ አስታውቋል-ድሮስ ማንከለከላቸው? –

የአንድ ሀገር የስነልቡና ፅናት ከወቅቱ መንግስት፣ ከዕዳውና ከውጭ ንግዱ በላይ ስለሆነ በሐሰት ትርክት፣ በመሰረተቢስ መጣጥፍ፣ በማህበራዊ ድረ ገጾች በዘፈቀደ በሚሰነዘሩ ስድቦች እና እንቶፈንቶዎች የኢትዮጵያና ሕዝቧ...

Close