Day: May 13, 2021
የጎንደር ከተማን ሰላምና ደህንነት ለማወክ አቅደው የግድያና እና ወንብድና ወንጀል የሚፈፅሙ ተጠርጣሪዎች እየያዘ መሆኑን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ።የመመሪያው ሀላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ እንደገለፁት ከሰሞኑ በጎንደር ከ...
ቁጥራቸው ሶስት መቶ ሃያ የሚሆን የአሸባሪዎች ሃይል በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ መደምሰሳቸው ታወቀ። ይህ ሃይል የተደመሰሰው ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ሲንቀሳቀስ በምስል መረጃ ክትትል ተደርጎበት እንደሆነ ታውቋል። ኢትዮጵያ...
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ሕዝበ ሙስሊሙ 1442ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል ሲያከብር በአንድነት ፣በመከባበር፤ በመተሳሰብ እና በመረዳዳት መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ...
በሕዳሴ ግድብ እና ከፊታችን ባለው ምርጫ ምክንያት ሀገራችን ፈተናዎቿ በዝተው አይተናል። እነዚህ ሁለቱን ማሳካት ለእኛ ቀላል የማይባል የስኬት በሮችን እንደሚከፍቱልን እናውቃለን። ሀገራችን ለዘመናት የተቆለሉባትን ችግሮች ፈቀቅ በማ...
በሀይማኖት መካከል ግጭት እንዲነሳ የሚቆሰቁሱ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሶስት የሲቪክ ማህበራት ድርጅቶች በጋራ ባወጡት የአቋም መግለጫ አሳሰቡ፡፡ አገራዊ፣ ህዝባዊ እና ወቅታዊ ሁኔታዎችን በማስመልከት ኢትዮጵያ ትቀጥላለች፣ ዓ...
... ለማስቆም በየአቅጣጫው ለተግባር እንዲንቀሳቀሱ እና እንዲያወግዙት ለሁሉም ማኅበረሰብ መሪዎች፤ በተለይም ለዓረብ ማኅበረብ መሪዎች ጥሪ አስተላልፋለሁ። ሥርዓት ለማስጠበቅ፣ እንዲሁም ለእስራኤል ዜጎች እና ለእስራኤል ከተሞች ፀጥ...