ጋዛ ከ1948 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ) ጀምሮ እንደኖረችበት እየተገነባች ትጋያለች።አሽኬሎን፣ አሽሎድ፣ስዶርት እየዘመኑ ይቃጠላሉ።እየሩሳሌም፣ ቴልአቪቭ፣ ኢያርኮ፣ ቤተ ልሔም በእሳት ጢስ-ጠለስ ይታጠናሉ፣ በጫጫ...
Day: May 17, 2021
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአንዳንድ አጋር አካላትና የሚዲያ ተቋማት በአገሪቱ ላይ እየቀረቡ ያሉት ውንጀላዎችን አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፣ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ አገር በመሆኗ በውስጥ ጉዳይዋ ከየትኛውም የውጭ አካላት ምንም...
“የዴሞክራሲ ቁንጮ ነን” የሚሉት ምዕራባዊያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የዴሞክራሲ መርህን የጣሰ አቋም እያራመዱ እንደሚገኙ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉ ታዋቂና ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በምርጫው...
ሰላም፣ እርጋታ እና የዜጎች ደህንነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ መሆናቸውን በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የድጋፍ መግለጫውን አውጥቷል። ምክር ቤቱ በመግለ...
የዓለም አገራት የክትባት ሽሚያ ላይ ናቸው። የሃብታም አገራት መሪዎች "ከሕዝባችሁ ሕዝቤ ይቀድማል" እያሉ ከሚያስፈልጋቸው ክትባትም በላይ ገዝተው መጋዘን እየቆለፉ ነው። የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶ/ር ቴድሮስ የሃብታም አገራት መ...
" ኦሮሞ እያደፈጠ ኦሮሞን ይገድላል” በማለት ድርጊቱን የሚያወግዙ ዛሬ ላይ በኦሮሚያ ሊያገዳድልና ጫካ ሊያስገባ የሚችል ምን መሰረታዊ ምክንያት እንዳለ አይገባቸውም። “በኦሮሚያ ማንኛውም ለኦሮሞ አስባለሁ የሚል ድርጅት መሪ ቢሆን ...
መንግስት ባለፉት ሶስት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ ማሳካት ከተቻለው ግቦች መካከል ቆንጥሮ ይፋ አድርጓል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በማህበራዊ ገጻቸው ይፋ ያደረጉት መረጃ እንዳሳየው አቡካዶ ቀጣዮ ወርቅ እንደሚሆን አመላክቷል።...
ከለፈው ዓመት ጀምሮብኈራዊ ባንክ የወርቅ መቀበያ ክፍያን ሰላሳ በመቶ ከፍ ማድረጉ እንደ አቅርቦቱ እንዲጨምር አድርጎታል። ከዚህም በላይ አሁን ላይ በዓለም የወርቅ ግብይት በግራም እስከ ስልሳ ዶላር /የሚቀያየር ነው/ መሆኑ ወርቅ ...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የማይካድራን ጭፍጨፋ የመጀመሪያ ሪፖርት ካደረገ በሁዋላ የሚከተለው አካሄድ በበርካቶች ዘንድ ጥያቄ ውስጥ እየገባ ነው። ያለ በቂ ምክንያት የማይካድራው ጭ...