በቻይና በተካሄደ አገር አቋራጭ የተራራ (አልትራማራቶን) ውድድር ላይ በተከሰተ ከባድ የአየር ሁኔታ የ21 ሯጮች ሕይወት አልፏል። በ100 ኪ.ሜ (60 ማይልስ) የአልትራማራ ውድድሩ በጋንሱ አውራጃ የቱሪስት ስፍራ በሆነው በቢጫ ወን...
Day: May 23, 2021
ያሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የዓለማችን ክፍለ ሀገራት ታላላቅ ታሪኮች የተከሰቱበት ነው:: ይህ እውነት በኢትዮጵያም ተመሳሳይ ነው። በተለይ በያዝነው የግንቦት ወር ሊታወሱ የሚገባቸው የታሪክ ዘለላዎች በርካታ ናቸው። ከእነዚህ ሁነቶ...
ከሁለት ሣምንታት በፊት በእሥራኤል እና ሃማስ መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ወደለየለት ጦርነት እንዳያመራ ስጋት ቢፈጥርም ዓለማቀፉ ማህበረሰብ በእሥራኤል እና ፍልስጤማውያን መካከል የተፈጠረው ውጥረት እንዲረግብ ጥሪ ሲያስተላልፍ ሰንብ...
ኢትዮጵያን ለማዳከምና አንድነቷን ለማናጋት ከየትኛውም የውስጥም ሆነ የውጭ አካል የሚሰነዘር ትንኮሳ እና ጫና ለመመከት እንደሚሰሩ በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ገልጸዋል፡፡ በዋሽንግተን የ...
ቀደም ሲል " የናይል ሰይፍ "፣ባለፈው ኖቬምበር የግብፅ እና የሱዳን ኮማንዶ ክፍሎች እና የአየር ኃይሎች “አባይ ንስሮች 1” የሚል ስያሜ የተሰጠው ወታደራዊ ልምምድ አድርገው ነበር። ይህ ኢትዮጵያን ዒላማ አድርጎ የተደረገው ልምም...
A Vodafone-led group won a contract to build a nationwide, 5G-capable wireless network in Ethiopia. PHOTO: EDUARDO SOTERAS/AGENCE FRANCE-PRESSE/G...
በኢትዮጵያ ለስድሰተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ ባሰባሰቡት መረጃ ከተሸነፉ የምርጫውን ውጤት የማይቀበሉ የፖለቲካ ድርጅቶች መለየታቸውን ዲፕሎማቶች በውስጥ ውይይት ማስታወቃቸው ተሰማ። አብንና ባልደራስ ተጠቅሰዋል። የኢትዮ ...
የኬንያው ሳፋሪኮም፣ የዩናይትድ ኪንግደም ቮዳፎን እና ሲዲሲ ግሩፕ፣ የደቡብ አፍሪካ ቮዳኮም፣ የጃፓኑ ሱሚቶሞ እንዲሁም ዲኤፍሲ ናቸው በአገሪቱ በኢትዮ ቴሌኮም ከ120 ዓመታት በላይ በብቸኝነት ተይዞ ወደነበረው ዘርፍ ለመግባት ፈቃድ...
( በገነት ዓለሙ ) አገራችን ውስጥ ዛሬም በዚህ ቀውጢ ጊዜ ከዋናው የአገር የፖለቲካ ጥያቄ ይልቅ በአንፃራዊነት እንክትካች በሆኑና በማያጣድፍ፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ የዋናውን የአገር የፖለቲካ ጥያቄ መፈታት፣ በዘላቂነትና በዋስትና ...
በአዲሱ የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ መሠረት ሕጋዊ ሆነው እንዲመዘገቡና ፈቃድ እንዲያወጡ የተወሰነባቸው የበይነመረብ ሚዲያዎች የሕጋዊነት ምዝገባ፣ እስከ ግንቦት 15 ቀን 2013 ዓ.ም. እንዲያካሂዱ ጥሪ ቢቀርብም ጥሪውን አክብረው የተ...
ፕሮግራሙ የወልቃይት ህዝብ ያለ ማንነቱ በጉልበት በአሸባራው ትህነግ ተገዶ ወደ ትግራይ ተካሎ ከነበረበት ዘመን በመስዋእትነት እና በእልህ አስጨራሽ ትግል ተላቆ ወደቀደመ አማራዊ ማንነቱ ከመመለሱ ጋር በተያያዘ ለዚህ ክብር ያበቁ የ...