Day: May 24, 2021
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ሰበር ሰሚ ችሎት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ቀለብ ስዩም እና አስካለ ደመሌ ለፓርቲው በእጩነት ተመዝግበው መወዳደር እንደሚችሉ ውሳኔ ሰጠ።...
የአሜሪካ መንግስት ውሳኔ ኢትዮጵያ ከአሜሪካን ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት መልሳ እንድትገመግም ያስገድዳታል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአሜሪካ መንግስት የተላለፉ የቪዛ ገደቦችና መሰል ውሳኔዎች የአገራቱን የተጠናከረ ወዳጅንት ...
አሜሪካ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቷ አማካይነት ይፋ እንዳደረገችው የቪዛ እቀባ ያደረገችው በመልዕክተኛዋ በኩል መፍትሄ ያለችውን ሃሳብ ተግባራዊ ባለመደረጉ ወይም " ሃሳቤን ስላታታሉብኝ ነው" ብላለች። እቀባው የአማራ ልዩ ሃይልን ሲካ...
Al Mariam's Commentaries ‘It’s not the size of the dog that determines the outcome of the fight but the size of the fight in the dog.’‘…There ar...
አሜሪካ የነጮች ምድር ስትሆን የጥቁሮች ደግሞ ምድረ-ፋይድ ናት፤ለምሳሌ አንድ የፈላበት ጎረምሳ ፈረንጅ መቶ ጎራሽ ጠመንጃ ታጥቆ ወደ አንድ ምኩራብ ወይም ወደ አንድ የኤሽያ ማሳጅ ቤት ገብቶ ይተኩሳል፤ በፊቱ ያገኘውን ሁሉ ይገነዳድ...
Press Statement: On the U.S. Decision to Impose Visa Restrictions on Ethiopian Officials The Government of the Federal Democratic Republic of Eth...
አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት ድርጅቶች የመረጃ መረብ ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዳልሆነና የፖሊሲ አውጭዎች በትኩረትና በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባም ተናግረዋል፡፡የበይነ መረብ ግንኙነት እየጨመረ መምጣት፣ በመረጃ መረብ ደህንነት ላይ በቂ...
የቴሌግራፍ ዘጋቢ ዊል ብራውን በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻን ተከትሎ ባወጣው ዘገባ “መንግስት በትግራይ ክልል የኬሚካል ጦር መሳሪያ ተጠቅሟል” ሲል ላወጣው ዘገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባጭሩ "በአሁኑ ወቅት በ...
Lawrence Freeman On May 23, U.S. Secretary of State, Antony Blinken, announced visa restrictions “for any current or former Ethiopian or Eri...
ኢትዮጵያ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ እና ለፕሬስ ነፃነት መከበር የማይናወጥ አቋም ያላት መሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ እና የፕሬስ ነፃነት መብቶች በሕገ-መ...