የአሜሪካ መንግስት ከአሸባሪው ጁንታ ጎን በመቆም የጣለው የቪዛ ክልከላ የዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ መሆኑን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ምሁራን ገለጹ፡፡ በዩኒቨርሲቲው የዓለም አቀፍ ህግ መምህር ዘሪሁን ቦ...
Day: May 26, 2021
በአገሮች መካከል የሚፈጠረውን ግኑኝነት የሚወስኑት ሶሰት ነገሮች ናቸው፤ ያገሮች አቅም፣ ያጊዜው ሁኔታ፣ እና የመሪዎች ችሎታ፤ከአድዋ ድል በሁዋላ ኢትዮጵያ የረባ ንብረት ሳታፈራ፤ዳማ ፈረሷን በታንክ ሳትቀይር ተዘናግታ ቆየች ፤ ጣል...
አዋጁ በህገ መንግስቱ የተደነገገውን የግል መረጃ ጥበቃ ተመርኩዞ ግለሰቦች በግል መረጃቸው ላይ ያላቸውን ዝርዝር መብትና ጥበቃ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጁ እየተዘጋጀ እንደሆነ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር አስታውቋል። እስከ አሁን...
መደበኛ የክስ ሂደታቸውን እየተመለከተ ያለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጸረ-ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 18 በእነ ጁሃር መሃመድ ከተከሰሱ 24 ተከሳሾች በጽሁፍና በቃል ለቀረ...
ከተረጂዎች የተዘረፈው እህል በዚህ መልኩ ሲያዝ የሚያሳይ ስዕል ኢቲቪ ከትግራይ ክልል በስምንት መኪናዎች ተጭኖ በህገ ወጥ መንገድ ሊወጣ የነበረ 800 ኩንታል የዕርዳታ እህል አዲ ጉደም ኬላ ላይ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የትግራይ ክል...
ቀደም ሲል መንግስት እያለ የአሜሪካ መንግስት ከሽብረተኞች መዝገብ ውስጥ ያልፋቀውና በቅርቡ ፓርላማ ከኦነግ ሸኔ ጋር አሸባሪ ብሎ የሰየመው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ፣ ሃያ ሁለት ዓላማውን የማይቀበሉ የአመራር አባላ...
አቶ ስብሃት ነጋ እና ሌሎች 41 የህወሃት የሲቪል እና ጦር አመራሮች ላይ ክርክር የተጀመረዉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተከሳሾች የሽብር እና ህገ-መንግስታዊ ስርዓትን ማፍረስ ወንጀል መፈፀማቸውን በማስረጃ ስላረጋገጥኩኝ ክስ ከመ...
የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆኜ ማገልገል ከጀመርኩበት ጊዜ አንስቶ በርካታ አጋጣሚዎችን አሳልፌያለሁ:: ፈታኝ የሚባሉ እንዲሁም እጅግ መንፈስን የሚያረኩ ኩነቶ ጭምር::ታዲያ ሁሉም የህፃና...