December 3, 2021

ለ68 ዓመታት በሥራ ላይ የቆየውን የዳኝነት ክፍያ አገልግሎትን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ

ከ1945 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የቆየውን የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያና የአከፋፈል ሥርዓትን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የፌደራል ከፍተኛ...

የትግራይ ህዝብ የሰላም፣የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው -ዶ/ር አብርሃም በላይ

የትግራይ ህዝብ የሰላሙ፣ የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው ሲሉ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ ገለፁ:: የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና...

በጎንደር በሦስት አቅጣጫ የተቃጣው ጥቃት ተመከተ

የጎንደር ከተማን በተለያዩ አቅጣጫዎች ለማጥቃት ተኩስ ከፍተው የነበሩ ታጣቂዎች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መመለሳቸውን የጎንደር ከተማ ወጣቶችና የከተማ አስተዳደሩ ዐስታወቁ። ታጣቂዎቹ ከትናንት በስትያና ትናንት የጎንደር ከተማን...

“ድምፃችን ለነፃነታችን” በሚል በመላው ሀገሪቱ ሰላማዊ ሠልፍ ሊካሄድ ነው

“ድምፃችን ለነፃነታችን” በሚል መሪ ቃል በመላ ሀገሪቱ ወጣቶችን ያሳተፈ ሰልፍ ነገ እንደሚካሄድ ተገለፀ። ሰልፉ የውጭ ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና የሚያሳድሩትን ጫና...

Close