አገሪቱን የሽብር ቀጠና ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ እና በጥብቅ ሲፈለጉ የነበሩ የአሸባሪው ህወሃት ቡድን አባላት በጅቡቲ መንግስት በቁጥጥር ስር ውለው ዛሬ አመሻሹ ላይ አዲስ አበባ መግባታቸውን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በትግራይ...
Day: May 31, 2021
አዲስ አበባ የሚገኙ ቋሚ ንብረቶቻቸውን በቤተሰቦቻቸውና በወኪሎቻቸው አማካኝነት በማከራየትና ከፍተኛ ገቢ በመሰብሰብ ለሽብር ተልዕኮ እያዋሉ ባሉ የሽብርተኛው የህወሓት ቡድን አባላት ላይ የንብረት እግድ የተጣለ መሆኑን የደህንነትና ...
ኢትዮጵያና ቻይና በኢኮኖሚ ጉዳይ ጥብቅ ትሥሥር ለመፍጠር በተነደፈ ሰነድ ላይ በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ እየመከሩ መሆናቸው ተሰምቷል። ምክክሩ አሜሪካ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማዳሸቅ እያሴረች ባለችበት ወቅት መሆኑ ዜናውን አግዝፎታ...
Kenya Defence Forces and US marines carry out a joint military exercise in January 2004 in Manda Bay, Lamu. What you need to know: The move marks...
Prime Minister Abiy Ahmed said Ethiopia will build over 100 small and medium dams in various regional states in the coming new fiscal year. Addre...
The Ethiopian Human Rights Commission today introduced six point human rights agenda that needs to be respected during upcoming general election ...
( ENA) Prime Minister Abiy Ahmed has met today with United States Senator James Mountain Inhofe who opposed the recent visa restrictions im...
በኢትዮጵያ ላይ የተጣለውን ማዕቀብና የቪዛ እገዳ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት እንደሌለው ያስታወቁት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ አዲስ አበባ መግባታቸው ታወቀ። ሴናተሩ አዲስ አበባ መግባታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ናቸው በማህበራዊ ገጻቸው ያ...
ግንቦት 23 ቀን 2013 (ኢዜአ) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ውሳኔ ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ ጫናዎችን መቋቋም እንዲቻል ዳያስፖራው ገንዘቡን በህጋዊ መንገድ በመላክ፣ መጠኑን በመጨመርና የተጠናከረ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ስራ በማከናወ...
ካውንስሉ በዚህ ደብዳቤው፤ በቁርጥ ቀን ከእውነት ጋር አብረው ስለሆኑ እናመሰግናለን ሲል ገልጿል። ሴናተት ጂም ኢንሆፍ ከሰሞኑ በአሜሪካ ሴኔት ቀርበው ስለኢትዮጵያ እውነት ንግግር ያደረጉ ሲሆን፤ የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ መን...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፣ ፓርቲዎች እና ከተለያዩ የምርጫ ተሳታፊዎች ጋር እያካሄደ በሚገኘው ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ በምርጫው ወቅት ተግባራ...
መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ ወደ ሞያሌ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ዶላር ዩሮና ፓውንድ ተያዘ። በህብረትሰቡ ጥቆማና በሻሸመኔ ፖሊስ መምሪያ ክትትል የተያዘው የውጭ ምንዛሬ ወደ 44 ሚሊየን ብር ነው። በዚህም 473 ሺ 7...
በርካቶች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወደ መጨረሻው እያመራ መሆንኑ ይጠቁማሉ። አቶ ገመቹ ኢፋ በዚህ አሳብ ቢስማሙም ትኩረታቸው የኦሮሞ ፖለቲካ ላይ እየጠራ በመጣው ጉዳይ ነው። ነዋሪነታቸው አዲስ አበባ የሆነው አቶ ገመቹ እንደሚሉት የኦሮሞ...
Sudanese Foreign Minister Mariam al-Sadiq met with Senegalese President Macky Sall in Senegal’s capital of Dakar to discuss the current situation...
ሊደበቅ የማይችለው ሕዝብ ለቻይና፣ ለሩሲያ፣ ለቱርክ መሪዎች ድጋፉን አሳይቷል። በግልጽ ምስላቸውም ታይቷል። ኢትዮጵያን ደግፈው ፍትህ እንዲበየን፣ ጣልቃ ገብነት እንዲወገድና ያጠፉ ብቻ እንዲጠየቁ በመጠየቃቸው ሕዝብ ድጋፍ አበርክቷል...